ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ የልማት ድርጅት በመስቀል አደባባይና በመኪና ማቆሚያው ዙሪያ ያሉትን ሱቆች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

Exhibiton-Center-Addis-Ababa

Overview

  • Category : House & Building Rent
  • Posted Date : 07/06/2021
  • Phone Number : 0115519988
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 07/22/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ የልማት ድርጅት በመስቀል አደባባይና በመኪና ማቆሚያው ዙሪያ ያሉትን ሱቆች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

ጨረታውን ለመጫረት ፍላጐቱ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ  ከወጣበት ከሐምሌ 01 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ከማዕከሉ የፋይናንስ መምሪያ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡- ማዕከሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- 0115519988 /0911665843/ 0911248939

Send me an email when this category has been updated