ኤ.ቢዋይ ኤስ ትሬዲንግ ኃ.ላ.የተ.የግ.ማ ለሚያመርታቸው የባልትና ምርቶች ግብሃት የሚውሉ የገብስና የበርበሬ እና ሌሎች የግብርና ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 11/05/2022
  • Phone Number : 0936432886
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/18/2022

Description

      የጨረታ ማስታወቂያ

   ድርጅታችን ኤ.ቢዋይ ኤስ ትሬዲንግ ኃ.ላ.የተ.የግ.ማ ለሚያመርታቸው የባልትና ምርቶች ግብሃት የሚውሉ የገብስና የበርበሬ እና ሌሎች የግብርና ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ 22 ጉላጎል ሕንጻ በስተግራ ባለው ማዞሪያ ሙልሙል ዳቦ ፊት ለፊት ወይንም ከቬሮኒካ ሆቴል አጠገብ ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡

ስልክ ቁጥር 0936432886/ 0973004727

ኢሜይል   abaystrading@gmail.com

ኤቢዋይ ኤስ ትዲንግ ኃ. የተ. የግ. ማ.