እልልታ ኮንስትራክሽን ማቴሪልስና ልማት ኃ/የተ/የግ/ማ ሳር ቤት አካባቢ እያስገነባ ለሚገኘው 4B+SB+G+21 ቅይጥ ህንፃ ላይ በየወለሎቹ የጂፕሰም ቦርድ ኮርኒስ ሥራዎች ሙሉ ዕቃውን (ጂፕሰም ቦርድ ከእነጋልቫናይዝድ መስቀያ) አቅርቦት ለሚሰራ ኮንትራክተር ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

Elilta-construction-Material-and-development-logo

Overview

  • Category : Construction Service & Maintenance
  • Posted Date : 08/14/2021
  • E-mail : geso 1976@yahoo.com
  • Phone Number : 0966117469
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/30/2021

Description

የጅብሰም ቦርድ ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ ሳር ቤት አካባቢ እያስገነባ ለሚገኘው 4B+SB+G+21 ቅይጥ ህንፃ ላይ በየወለሎቹ የጂፕሰም ቦርድ ኮርኒስ ሥራዎች ሙሉ ዕቃውን (ጂፕሰም ቦርድ ከእነጋልቫናይዝድ መስቀያ) አቅርቦት ለሚሰራ ኮንትራክተር ለማሠራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት የሥራ ዝርዝሩን ሳር ቤት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ሰነዱን በመውሰድ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የመስሪያ(የእጅ) እና የዕቃ ዋጋውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እንድታቀርቡ ተጋብዛችኋል፡፡

  • የፊኒሺንግ ኮንስትራክሽን ግንባታ የሥራ ፈቃድ ያለው(ያላት)፡፡
  • የ2013 ዓ.ም. የታደሰ የሥራ ፈቃድ ያለው(ያላት)
  • የኮርኒስ ጂብሰም የሥራ ልምድ ያለው እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል (የምትችል)፡፡

ማሳሰቢያ፡-

የጨረታ ሠነዱ በሚከተለው ስምና አድራሻ መዘጋጀት አለበት፡፡

የድርጅቱ ስም፡- እልልታ ኮንስትራክሽን ማቴሪልስና ልማት ኃ/የተ/የግ/ማ

አድራሻ፡- ሳር ቤት ኮይካ ህንፃ (KOIKA) Building

 4ኛ ፎቅ, ቢሮ ቁጥር 403

ለበለጠ መረጃ ከታች በተገለፁት ስልክ ቁጥሮች መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡

Mobile:- 0966 117469/0993499924

e-mail:- geso 1976@yahoo.com/ allenemolla 1957@gmail.com

  • ድርጅቱ በሙሉም ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሠረዝ መብት አለው፡፡

Send me an email when this category has been updated