እልልታ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል እና ልማት ኃ/የተ/የግል/ማኅበር ቶዮታ አውቶሞቢል ፤ ያሪስ ሞዴል ፤ እ.አ.አ የ2007 ስሪት ባለችበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈለጋል ፡፡
Overview
- Category : Vehicle Sale
- Posted Date : 07/30/2022
- Phone Number : 0993499924
- Source : Reporter
- Closing Date : 08/05/2022
Description
ያገለገለ መኪና ሽያጭ ማስታወቂያ
ድርጅታችን እልልታ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል እና ልማት ኃ/የተ/የግል/ማኅበር ቶዮታ አውቶሞቢል ፤ ያሪስ ሞዴል ፤ እ.አ.አ የ2007 ስሪት ባለችበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈለጋል ፡፡
ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ ሳር ቤት አካባቢ ከአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት ጎን በሚያሰራው ህንፃ ግቢ ውስጥ የመኪናዋን ይዘት ማየት የሚቻል ሲሆን ፤ የመግዣ ዋጋችሁን ከ10% የመግዣ ዋጋ (CPO) ጋር በዚያው አካባቢ በሚገኘው ፤ ኮይካ (KOICA) ህንፃ ፤ ቢሮ ቁጥር 403 ቢሮአችን በስራ ሰዓት (ከ2፡00 – 11፡00) በሰም በታሸገ ፖስታ ማስገባት የምትችሉ መሆናችሁን እናሳውቃለን፡፡
ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር +251 99 349 9924 ወይም +25192 991 7992 ማግኘት ይቻላል ፡፡
ድርጅቱ የተለየ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
እልልታ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል እና ልማት ኃ/የተ/የግል/ማኅበር