እናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 07/17/2022
- Phone Number : 0115586568
- Source : Reporter
- Closing Date : 08/17/2022
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
እናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተበዳሪ ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | ለጨረታው የቀረበው ንብረት | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት | የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር | ሐራጁ የሚከናወንበት | |||||
ቀንና ዓ.ም | ሰዓት | ||||||||||
1. ወ/ሮአይናለም ፋንቱ |
ወ/ሮ ሐረገወይን ገበየው |
አዳማ |
መኖሪያ ቤት |
ከተማ | ክ/ከተማ | ቀበሌ/ወረዳ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት |
3,926,000.00 |
ነሐሴ 11/2014ዓ/ም |
ከጧቱ 3:00-5:00 |
አዳማ | ሀንጋቱ ቀበሌ ዴይ ስታር አካዳሚ አጠገብ | —— |
140 ካ.ሜ |
||||||||
LHCNO:2431/200 | |||||||||||
ወ/ሮአበበች ተፈራ | ሞጆ | G+3 ሆቴል | ሞጆ | አፍሪካ ማደያ ፊትለፊት | 02 | 3731/2000 | 1800 ካ.ሜ | 20,028,000.00 | ነሐሴ11/2014ዓ/ም | ከሰዓት 7፡00-900 |
የሐራጅ ደንቦች
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡
- የቤቶቹ ሐራጅ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አዳማ ከተማ ሀንጋቱ ቀበሌ ዴይ ስታር አካዳሚ አጠገብ እና ሞጆ ከተማ አፍሪካ ማደያ ፊት ለፊት ይካሄዳል፡፡
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ናቸው፡፡
- ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያ፤እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ ጨምሮ ገዢው / አሸናፊው ይከፍላሉ፡፡
- ሞጆ የሚገኘውን ንብረት በተመለከተ ገዢ 15% ተ.ኦ.ታክስ ለመንግስት መከፈል ግዴታ አለበት፡፡
- የባንኩ የብድር ፖሊሲ አሟልቶ ለሚቀርቡ ተጫራቾች ሞጆ ለሚገኘው ንብረት ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 / 0222120188/76 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡