ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከባለዕዳዎች ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዘውንና ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Cooperative-Bank-of-Oromia-S.C-Log-3

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 05/21/2021
 • Phone Number : 0254664847
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/23/2021

Description

ለመጀመሪያ እና ሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከባለዕዳዎች ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እንደተሸሻለ ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡

 1. ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ምዝገባ ወረቀት፣ የንግድ ፍቃድና ከድርጅቱ የተሰጠዉ ውክልና ማቅረብ አለበት:: ማንኛውም ተጫረች የረሱን የታደሳ መታወቂያ እና ተወካይ ከሆነ ሕጋዊ የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
 2. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ስም አሰርተው ወይንም በጥሬ ገንዘብ ይዘው በመቅረብ ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡
 3. ጨረታው ከታች ቀንና ሰዓቱ በተገለጸው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለጨረታ የቀረቡት ንብረቶች በሚገኙበት ቦታ ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
 4. ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት መጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ  አ.ማ ሂርና፣ አው አባድር፣ ሳቢያን፣ አዳማ፣ ያኢ ጉለሌ እና ነጆ ቅርንጫፍ ያስጎበኛሉ:: ለተጨማሪ  መረጃ  ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጨረቾች ለሂርና ቅርንጫፍ በስ.ቁ 025-4410873፣ ለአው አባድር ቅርንጫፍ በስ.ቁ 0929-252357/025-4664847፣ ለሳቢያን ቅርንጫፍ በስ.ቁ 0913-729015/025-1111591/92፣ ለአዳማ ቅርንጫፍ በስ.ቁ 0910-786575/022-1117866/68፣ ለያኢ ጉለሌ ቅርንጫፍ በስ.ቁ. 0912-150368/011-1262806 እና ነጆ ቅርንጫፍ በስ.ቁ 0917-440244/057-7740444 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::
 5. የጨረታው አሸናፊ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ተሰርዞ የሐራጅ ማስታወቂያ  ይወጣል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) ወይንም ጥሬ ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል::
 6. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት የሚከፈለውን ማናቸውንም ክፍያ ቫትን ጨምሮ እና የስም ማዛወሪያ ከፍሎ ስሙን ወደ እራሱ ያዛውራል፡፡
 7. ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተቁ

የተበዳሪው ስም

  የንብረት አስያዥ       ስም

  አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረቱ   ዓይነት

ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻና ዝርዝር ሁኔታ

 የቦታው ስፋት

 በካሬ .

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

  ጨረታው የሚካሄድበት  ቀን፣ ሰዓትና  ቦታ

ከተማ (ክልል)

ክ/ከተማ(ዞን)

’T     ወረዳ

ቀበሌ

የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

1

አቶ ፈጠና ወገየሁ ማሞ

አቶ ፈጠና ወገየሁ ማሞ

ሂርና

ንግድ ቤት

ምዕረብ ሐረርጌ

 ዶባ

 ዶባ

 01

WHMMD/233/2000

1998

     664,875.53

ሰኔ 16 ቀን 2013 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ዶባ ከተማ ቀበሌ 01 ቤቱ በሚገኝበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ (ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ)

2

አቶ ኑረዲን አብዱራህማን

አቶ ኑረዲን አብዱራህማን

አዋ አበድር

መኖሪያ ቤት

 ሐራሪ

   ሐራር

—–

 18

9768-FN-11-34-07

200

  1,002,546.43

ሰኔ 17 ቀን 2013 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ሐረር ከተማ ቀበሌ 18 ቤቱ በሚገኝበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡(ለመጀመሪያ ጊዜ የወጠ)

3

ወ/ሮ ትግስት እንግዳ

ወ/ሮ ትግስት እንግዳ

ሳቢያን

መኖሪያ ቤት

 ድሬደዋ

  ድሬደዋ

—-

  02

 06692

546

  2,987,605.85

ሰኔ 17 ቀን 2013 ዓ.ም ጠዋት ከ9፡00-11፡00 ሰዓት ድሬደዋ ከተማ ቀበሌ 02 ቤቱ በሚገኝበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ (ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ)

4

ወ/ሮ ትግስት እንግዳ

 አቶ ደረጄ ሀይሉ

ሳቢያን

መኖሪያ ቤት

 ኦሮሚያ 

   አደማ

አደማ

  03

10883/2002

360

  2,945,284.64

ሰኔ 18 ቀን 2013 ዓ.ም ጠዋት ከ8፡00-10፡00 ሰዓት አደማ ከተማ ቀበሌ 03 ቤቱ በሚገኝበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ (ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ)

5

አባኪያ ጄኔራል ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግ.ማ

አቶ በረከት ደመቀ

አዳማ

 

የከብት ማድለቢያ ድርጅት

ኦሮሚያ

ምስረቅ ሸዋ

ሉሜ

ሸ/ዲባንዲባ

—-

B.G.Sh.B 38/776.B.233

15,000

  3,241,891.08

ሰኔ 19 ቀን 2013 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት የከብት ማድለቢያ ድርጅት ግቢ ውስጥ (ለመጀመሪያ ጊዜ የወጠ)

6

አቶ ሁሴን አህመድ መሀመድ

አቶ ሁሴን አህመድ መሀመድ

ያኢ ጉለሌ

መጋዘን

ምስ/ሸዋ

   ዱከም

—-

  ጎንቻ

—-

 D/A/Li-0030/01

2650

12,034,847.48

ሰኔ 19 ቀን 2013 ዓ.ም ጠዋት ከ8፡00-10፡00 ሰዓት ዱከም ንበረቱ በሚገኝበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ (ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ)

7

አቶ  ገመቺስ ለሚ ተ/ማሪያም

አቶ  ገመቺስ ለሚ ተ/ማሪያም

ነጆ

የመኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

  ምዕረብ ወለጋ

ቦጂ ድርመጂ

 ቢሳ ከተማ ቀበሌ 01

BMB2249/04/2006

201

     209,627.19

ሰኔ 17 ቀን 2013 ዓ.ም ከሰዓት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት  ነጆ ንብረቱ በሚገኝበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ (ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ)

 

  የኦሮሚያ  ኅብረት  ሥራ  ባንክ  አ.

Send me an email when this category has been updated