ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 07/13/2022
- Phone Number : 0115572107
- Source : Reporter
- Closing Date : 08/15/2022
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት | አበዳሪው ቅርንጫፍ | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት | የጨረታ መነሻ/ዋጋ
በብር |
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት | ጨረታው የወጣው | |||||
ከተማ | ወረዳ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | ቀን | ሰዓት | |||||||
1 | አቶ ዳዊት ገልቹ | ተበዳሪዉ | የመኖሪያ ቤት | ሻኪሶ | ሻኪሶ | – | 03 | WMMLM/SH/3048/011 | 881.875 | 1,892,756.88 | 09/12/2014 | 4:00-6:00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
2 | አቶ ሁሴን አደም | ተበዳሪዉ | የመኖሪያ ቤት | ሻኪሶ | ሻኪሶ | ጉጂ | ኡደይ | WBIFLMSH/3981/2012 | 300 | 2,109,455.58 | 09/12/2014 | 7:30-9:30 | ለሁለተኛ ጊዜ |
3 | አቶ ሁሴን አደም | አቶ ቃሲም አደም | የመኖሪያ ቤት | ሻኪሶ | ሻኪሶ | ጉጂ | 03 | WMMLMSH/119/09 | 200 | 1,557,174.62 | 10/12/2014 | 4:00-6:00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
4 | አቶ ሁሴን አደም | አቶ ኡዴሳ ጎሉ | የመኖሪያ ቤት | ሻኪሶ | ሻኪሶ | ጉጂ | 03 | EMMLMSH/237/07 | 247.5 | 549,893.17 | 10/12/2014 | 7:30-9:30 | ለሁለተኛ ጊዜ |
5 | አቶ ጌታሁን ኃይሉ | አቶ ጥላሁን ኃይሉ | መኖሪያ ቤት | ሰንዳፋ በኬ | ሰንዳፋ | 02 | 23/14/2011 | 420 | 845,000 | 10/12/2014 | 4፡00-6፡00 | ለአምስተኛ ጊዜ | |
6 | አቶ አሚር መሐመድ | አቶ ፍፁም ምትኩ | መኖሪያ ቤት | ለቡ | አዲስ አበበ ን/ላፍቶ ክ/ከ | 01 | 01/549/005488/81283/01 | 315 | 5,351,427.64 | 10/12/2014 | 3፡00-5፡00 | ለመጀመሪያ ጊዜ | |
7 | ወ/ት ፍራኦል ገላን | አቶ ገላን ኢትሳ | መኖሪያ ቤት | ገ/ጉራቻ | ገ/ጉራቻ | 02 | B/M/G/1296/07 | 180 | 301,590.37 | 10/12/2014 | 3፡00-5፡00 | ለሁለተኛ ጊዜ | |
8. | አቶ ዩሱፍ ደቀቦ | ተበዳሪዉ | መኖሪያ ቤት | አሳሳ | አሳሳ | አሳሳ | 02 | 5260/Y/2011 | 200 | 1,634,923.49 | 10/12/2014 | 3፡00-5፡00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
9. | አኳሪዬስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ | ወ/ሮ መቅደስ ገበየሁ | መኖሪያ ቤት | አትላስ | አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ | 12 | 01 | በሌ17/83/63-6321/00 | 175 | 6,328,782.33 | 06/12/2014 | 3፡00-5፡00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
10 | ወ/ሮ ሶስና ነፀረ ሀይሉ | አቶ አዝመራ ሽመልስ | መኖሪያ ቤት | ሂርና | ሂርና | ጡሎ | 02 | B/M/H/2064/214/2011 | 127.1 | 648,285.78 | 11/12/2014 | 3፡00-5፡00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
11 | አቶ እሸቱ ለማ | አቶ ዳንኤል ወ/ጊዮርጊስ | 92.25% የተጠናቀቀ G+4 የመኖሪያ ቤት | አንዋር መስጊጅ | አዲስ አበባ | ቦሌ ወ 8 | ቦሌ8/26/1/4/4346/64/7608/02 | 175 | 9,917,808.57 | 12/12/2014 | 3፡00-5፡00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
- ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታ የተሸነፉ ተጨራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ከተ.ቁ 1-4 በኦሮሚያ ባንክ ሻኪሶ ቅርንጫፍ፣ ተ.ቁ. 5 ኦሮሚያ ባንክ ሰንዳፋ በኬ ቅርንጫፍ ፣ ተ.ቁ 6 እና 9 አዲስ አበባ ከተማ በሚገኛው በኦሮሚያ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ውስጥ፤ ተ.ቁ 7 ኦሮሚያ ባንክ ገ/ጉራቻ ቅርንጫፍ ዉስጥ ተ.ቁ. 8 ኦሮሚያ ባንክ አሳሳ ቅርንጫፍ ዉስጥ ከተ.ቁ 10 ኦሮሚያ ባንክ ሂርና ቅርንጫፍ ዉስጥ ተ.ቁ 11 አዲስ አበባ ከተማ በሚገኛው በኦሮሚያ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በፅሁፍ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 2107/011 558 64 97 ዋና መ/ቤት ወይም ለተራ ቁጥር 1-4 በ 046-3340-389/0369 ሻኪሶ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ. 2 በ 0116 38 77 22 ሰንዳፋ በኬ ፣ለተ.ቁ 6 በ0114713352/0114713970 ለቡ ቅርንጫፍ፣ለተ.ቁ 7 በ0111310007 ገ/ጉራቻ ቅርንጫፍ ለተ.ቁ 8 በ022-336-00-73/03 አሳሳ ቅርንጫፍ ፤ለተራ ቁ 9 011-667-45-64 አትላስ ቅርንጫፍ ለተ.ቁ 10 በ 025-441-11-32 ሂርና ቅርንጫፍ ለተ.ቁ 11 በ 011-273-23-40 አንዋር መስጊድ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- ንብረቱ በገዢዉ ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተዉ መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
- የንብረቱ የጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ የሚከፍለውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት የወረዳ ወይም ከተማ አስተዳደር በመቅረብ የሊዝ ውል መዋዋል አለበት፡፡
ኦሮሚያ ባንክ