ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 08/03/2022
- Phone Number : 0115572107
- Source : Reporter
- Closing Date : 09/05/2022
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
||||
ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | ቀን | ሰዓት | |||||||
1. | ወ/ሮ ሲሳይ አለሙ ያሚ | ተበዳሪዉ | መኖሪያ ቤት | ኦለንጭቲ | ኦለንጭቲ | 01 | B/M/W/567/07 | 200 | 567,855.12 | 27/12/2014 | 4፡00-6፡00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
2. | አቶ ጌቱ ደሮ | ተበዳሪዉ | የንግድ ቤት | ቀርጫ | ኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ቀርጫ ከተማ | 01 | MQ/007/2009 | 2500 | 1,127,916.36 | 30/12/2014 | 2፡30-430 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
3. | አቶ ጌቱ ደሮ | ገናሌ ብርሃኑ | የንግድ ቤት | ቀርጫ | ኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ቀርጫ ከተማ | 01 | D/M/M/L/MQ/204/07 | 500 | 357,573.20 | 30/12/2014 | 4፡30-6፡30 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
4. | አቶ ጀማል ሱልጣን | ተበዳሪው | መኖሪያ | አለምገና | ሰበታ | 02 | L/286682002/B13 | 250 | 3,536,446.65 | 30/12/2014 | 4:00-6:00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
5 | ወ/ሮ እህቴ ከተማ ደማ | አቶ ትዕግሰቱ ኡርጌሳ | መኖሪያ ቤት | ባኮ | ባኮ | 01 | Bu.M/B/457/12 | 200 | 438,893.00 | 27/12/2014 | 4:0-6:00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
- ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተ.ቁ 1 ኦሮሚያ ባንክ ኦላንጭቲ ቅርንጫፍ፤ ተ.ቁ 2 እና 3 ኦሮሚያ ባንክ ቀርጫ ቅርንጫፍ፣ ተ.ቁ 4 ኦሮሚያ ባንክ አለምገና ቅርንጫፍ ውስጥ እና ተ.ቁ 5 ኦሮሚያ ባንክ ባኮ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 2107/011 558 6497 ዋና መ/ቤት ወይም ለተ.ቁ. 1 በ0221131041 ኦለንጭቲ ቅርንጫፍ፤ ለተ.ቁ. 2እና3 በ046-32-42-234 ቀርጫ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 4 በ011-367-90-36/38/56 አለምገና በቅርንጫፍ እና ለተ.ቁ 5 በ 057-665-13-90/91/92 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ጨረታው ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኃላ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብሩ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን የስም ማዛወሪያ፤ አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ እና ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ማናቸውም ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ