ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 01/10/2023
- Phone Number : 0115572107
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/08/2023
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
||||
ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | ቀን | ሰዓት | |||||||
1. | አቶ መሰለ ለማ | አቶ ሳሙዔል ጃፋር | የንግድ መደብር | መቂ | መቂ | 01 | 1237/01/meqii/99 | 500 | 4,690,927.81 | 02/06/2015 | 4፡00-6፡00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
2. | አቶ ሁሴን አህመድ | ተበዳሪው | የንግድ ቤት | አዳማ | አዳማ | ሚግራ | 3888/80 | 1,642 | 4,056,435.29 | 01/06/2015 | 4፡00-6፡00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
- ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተ.ቁ 1 ኦሮሚያ ባንክ መቂ ቅርንጫፍ፤ ተ.ቁ 2 አዳማ ከተማ በሚገኘው ኦሮሚያ ባንክ አዳማ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 2107/011 558 64 97 ዋና መ/ቤት ወይም ለተ.ቁ. 1 በ 022-1181188/1491 መቂ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ. 2 በ022-111-79-29/34/63 አዳማ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን የስም ማዛወሪያ፤ አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ እና ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ማናቸውም ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ