ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡

Oromia-international-bank-logo

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 10/05/2022
 • Phone Number : 0115572107
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/10/2022

Description

                                          የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡

      ተ.ቁ  

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት  

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት  

የጨረታ መነሻ ዋጋ

በብር

የጨረታዉ ቀንና ሰዓት  

ጨረታው የወጣው

ከተማ  ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ ቀን   ሰዓት
1. ፍረሆት ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ አሸናፊ ቦጋለ መኖሪያ ቤት አዳማ አዳማ ሀንጋቱ 736430/98 400 4,252,926.10 30/2/2015 4፡00-6፡00 ለሁለተኛ ጊዜ
2. ፍረሆት ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ወ/ሮ ለይላ ሻፎ መኖሪያ ቤት አዳማ አዳማ ጎሮ 13110/2002 200 2,498,478.22 30/2/2015 8፡00-10፡00 ለሁለተኛ ጊዜ
3. ፍረሆት ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ወ/ሮ ለይላ ሻፎ መኖሪያ ቤት አዳማ አዳማ ሉጎ 8000/2001 180 2,580,311.76 01/3/2015 4፡00-6፡00 ለሁለተኛ ጊዜ
 4. ፍረሆት ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ወ/ሮ ለይላ ሻፎ መኖሪያ ቤት አዳማ አዳማ ሀንጋቱ 10638/06 340 2,905,725.06 01/3/2015 8፡00-10፡00 ለሁለተኛ ጊዜ
5. ከሰማይነው ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማሀብር ተበዳሪው የንግድ ሕንፃ ካራ ቆሬ አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ቦሌ1/28/7/11/37128/23857/264193/03 299 33,968,595.37 30/2/2015 3:00-5:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
6 አቶ እድሪስ ሸፎ ወ/ሮ ሳዲያ ኮሮሶ ንግድ ቤት ቦቆጅ ምስራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ገርጀዳ ከተማ 01 2957/008 924 672,743.60 1/03/2015 3:00-4:30 ለመጀመሪያ ጊዜ
7 አቶ እድሪስ ሸፎ ወ/ሮ ሳዲያ ኮሮሶ ንግድ ቤት ቦቆጅ  ምስራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ገርጀዳ ከተማ 01 94/2010 222.75 518,193.55 1/03/2015 4፡30-6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ
 • ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ከተ.ቁ 1 እስከ 4 ኦሮሚያ ባንክ አዳማ ቅርንጫፍ፤ ተ.ቁ 5 ኦሮሚያ ባንክ ዋና መ/ቤት 10ኛ ፎቅ የቦርድ መሰብሰቢያ ውስጥ ተ.ቁ6 እና 7 ኦሮሚያ ባንክ ቦቆጅ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
 • በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
 • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
 • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
 • በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 2107/011 558 6497 ዋና መ/ቤት ወይም ለተ.ቁ. 1 እስከ 4 በ0116670509 አዳማ ቅርንጫፍ፤ ለተ.ቁ.5 በ0113693915 ካራ ቆሬ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 6 እና 7 በ0223320738 በቆጅ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
 • ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን የስም ማዛወሪያ፤ አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
 • የጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ እና ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ማናቸውም ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡

                                              ኦሮሚያ ባንክ