ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 10/11/2022
- Phone Number : 0115572107
- Source : Reporter
- Closing Date : 11/11/2022
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
||||
ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | ቀን | ሰዓት | |||||||
1 | አቶ ገብሬ ያለው | ተበዳሪው | መኖሪያ ቤት | ደብረ ማርቆስ | ደብረ ማርቆስ | 01 | K/4225 | 200 | 1,599,445.57 | 01/03/2015 | 4:00-6:00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
2 | አቶ በሃይሉ ጌታሁን | ተበዳሪው | መኖሪያ ቤት | ጂንካ | ጂንካ | አርክሻ | 18/06 | 300 | 747,333.99 | 01/03/2015 | 4:00-6:00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
3 | ሽኩዳድ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ የግ/ማ | ሞላልኝ መኩሪያ | መጋዘን | ወዴሳ | ቡራዩ | ገ/ኖኖ | ቡ/ል/ቀ/165/85-A | 1907 | 17,245,900.62 | 01/03/2015 | 4:00-6:00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
4 | ሽኩዳድ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ የግ/ማ | ተበዳሪው | መጋዘን | ወዴሳ | ዱከም | ጎጌቻ | In/A/Li-80/2001 | 3000 | 16,048,322.36 | 05/03/2015 | 4:00-6:00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
- ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተ.ቁ 1 ኦሮሚያ ባንክ ደብረ ማርቆስ ቅርንጫፍ፤ ተ.ቁ 1 ኦሮሚያ ባንክ ጂንካ ቅርንጫፍ ፤ተ.ቁ 3 ኦሮሚያ ባንክ ቡራዩ ቅርንጫፍ ተ.ቁ 4 ኦሮሚያ ባንክ ዱከም ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 2107/011 558 6497 ዋና መ/ቤት ወይም ለተ.ቁ. 1 በ058-178-26-02/18-08 ደብረ ማርቆስ ቅርንጫፍ ለተ.ቁ. 2 በ046-77-51-794/1809 ጂን ካ ቅርንጫፍ ለተ.ቁ 3 እና 4 011-157-97-60/57 ወዴሳ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን የስም ማዛወሪያ፤ አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ እና ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ማናቸውም ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ