ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ብዛቱ 113 የሆነ ዲክሰን ሸልፍ በጨረታ በማወዳደር እና ከጨረታዉ አሸናፊ ጋር ዉል በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል፡፡

Oromia-international-bank-logo-2

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 10/15/2022
  • Phone Number : 0115572098
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/28/2022

Description

        Serving to empower you!

 የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ OT/10/2022-23

የዲክሰን ሸልፍ ግዥ (Procurement of Galvanized Dixon Shelves)

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ብዛቱ 113 የሆነ ዲክሰን ሸልፍ በጨረታ በማወዳደር እና ከጨረታዉ አሸናፊ ጋር ዉል በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ሸልፎቹን ለማቅረብ ልምዱና ፍላጎቱ ያላቸዉ ድርጅቶች የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል እና ማመልከቻ በማቅረብ ለዚሁ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሠነድ ከሚከተለዉ አድራሻ በመግዛት በጨረታዉ መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ግዥና ፋሲሊቲ ዳይሬክቶሬት

የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 903

ቦሌ መንገድ ከጌቱ ንግድ ማዕከል አጠገብ

ስልክ ቁጥር 0115 572098

  1. ተጨራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸዉን በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥቅምት 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀዉ አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታዉ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  3. ባንኩ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ