ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 05/02/2021
- Phone Number : 0115572107
- Source : Reporter
- Closing Date : 05/28/2021
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ/ዋጋ በብር |
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
||||
ከተማ |
ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
1. |
አቶ መልካሙ ሮባ ጃርሶ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
ቡሌ ሆራ |
ቡሌ ሆራ |
አርዳ ቢያ |
BH/2718/M-741 |
826 |
1,205,999.46 |
25/09/2013
|
2፡30-4፡30 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
2. |
አቶ መልካሙ ሮባ ጃርሶ |
ወ/ሮ ወርቅቱ ዱጎ |
መኖሪያ ቤት |
ቡሌ ሆራ |
ቡሌ ሆራ |
አርዳ ቢያ |
BH/1091/W.62/2010 |
400 |
1,154,896.17 |
25/09/2013
|
4:30-6:30 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
3. |
አቶ ወገኔ ሆጤሳ ዱካሌ |
ተበዳሪው |
የንግድ ቤት |
ቀርጫ |
ቀርጫ |
02
|
W/Bul/MQ/039/2006 |
530 |
1,091,387.82 |
24/09/2013 |
2፡30-4፡30 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
4. |
አቶ ወገኔ ሆጤሳ ዱካሌ |
ወ/ሮ መሰለች ሆጤሳ |
የንግድ ቤት |
ቀርጫ |
ቀርጫ |
02 |
97/M/H/S/2001 |
28 |
188,912.56 |
24/09/2013 |
4፡30-6፡30 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
5. |
አቶ ደምሴ ዘገየ |
ወ/ሮ ቅድስት ደርቤ |
መኖሪያ ቤት |
ቦሰት |
አዳማ |
01 |
2184/2001 |
105 |
581,312.72 |
26/09/2013 |
4፡00-6፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተ.ቁ 1 እና 2 በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ ውስጥ፤ ተ.ቁ 3 እና 4 በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ቀርጫ ቅርንጫፍ እና ተቁ. 5 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ቦሰት ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 2107 / 011 558 64 97 ዋናው መ/ቤት ወይም ለተ.ቁ. 1 እና 2 በ046-443-1028/08 ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ፤ ለተ.ቁ 3 እና 4 በ 046 324 2234 ቀርጫ ቅርንጫፍ እና ለተ.ቁ. 5 022 112 66 35/45/69 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች የስም ማዛወሪያ፤ አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ማንኛውንም ክፍያ ይከፍላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሚከፈለውን ውዝፍ ክፍያ ከፍሎ ንብረቱ በሚገኝበት የመንግስት መ/ቤት በመቅረብ የሊዝ ውል ይዋዋላል፡፡
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ