ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 07/02/2021
- Phone Number : 0115572106
- Source : Reporter
- Closing Date : 08/04/2021
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ/ዋጋ በብር |
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
||||
ከተማ |
ወረዳ/ ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
1 |
ዲ.ኤም.ቪ ኢንዱስትሪ እና ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
ወ/ሮ ማህደር አእምሮ አስፋው |
የከብት መኖ ማቀነባበሪያ መጋዘን |
ሚልኪ |
ሱሉልታ |
01 |
52/97 |
3102 |
12,149,277.57 |
28/11/2013 |
4:00-6:00 |
ለሶስተኛ ጊዜ |
2 |
አቶ ሁሴን ሀሰን ዋሪዮ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
ኮፈሌ |
ሻሸመኔ |
አዋሾ |
11411 |
200 |
994,372.20 |
29/11/2013 |
4:00-6:00 |
ለመጀመሪያ |
3 |
አቶ ቴዎድሮስ ሽፈራው ቶሌራ |
ወ/ሮ ወርቄ አብዲ |
የንግድ ቤት |
ኢጃጂ |
ምዕ/ሸዋ ዞን፣ ኢጃጂ ከተማ |
01 |
BMI/2441/20 |
320 |
561,206.49 |
04/12/2013 |
4:00-6:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
4 |
አቶ አባይነህ አበራ |
አቶ አድናሆም ፀጋዬ |
የመኖሪያ ቤት |
መቂ |
አዲስ አበባ አ/ቃ/ክ/ከ |
01 |
027575/1 |
94.64 |
3,647,465.28 |
28/11/2013 |
3:00-5:00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተ.ቁ 1 በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ሱሉልታ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ ተ.ቁ 2 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ኡታ ዋዩ ቅርንጫፍ (ሻሸመኔ ከተማ) ውስጥ፣ ተ.ቁ 3 በኦሮሚያ ኢነተርናሽናል ባንክ ኢጃጂ ቅርንጫፍ ውስጥ ተ.ቁ 4 በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ዋና መ/ቤት 10 ፎቅ የቦርድ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ፣ ይካሄዳል፡፡
- በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-557- 2106/07 ዋና መ/ቤት ወይም ለተ.ቁ 1 በ 011-667-05 09/31 ሚልኪ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 2 በ 046-112-09 11 ኮፈሌ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 3 በ057 550 04 53/51 ኢጃጂ ቅርንጫፍ ተ.ቁ 4 በ 022-11-811-88/1491 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መቂ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
- በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር፣ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና ሌላ ለመንግሰት የሚከፈለውን ማንኛውም ክፍያ ገዥው ይከፍላል፡፡
- ንብረቱ በገዥው ሥም እንዲዘዋወረ ባንኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል ፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታው አሸናፊ በቀሪ የሊዝ ዘመን የሚከፍለውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት የከተማ አስተዳደር በመቅረብ የሊዝ ውል ይዋዋላል፡
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ