ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተhhለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 09/03/2021
- Phone Number : 0115572106
- Source : Reporter
- Closing Date : 10/07/2021
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተhhለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት | አበዳሪው ቅርንጫፍ | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት | የጨረታ መነሻ/ዋጋ
በብር |
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት | ጨረታው የወጣው | ||||
ከተማ | ወረዳ/
ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | ቀን | ሰዓት | |||||||
1 | አቶ መኩሪያ ተመስገን | ወ/ሮ ኤልሳቤት ወ/ሰንበት | መኖሪያ ቤት | አለምገና | ሰበታ | 06 | S/1971127/2001 | 160 | 1,743,822.95 | 02/02/2014 | 4፡00-5፡00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
2 | አቶ መኑር ሳኒ | ተበዳሪው | መኖሪያ ቤት | ሃዊ | ቡራዩ | G/B | BUR/Q/da/137/2010 | 200 | 1,639,221.76 | 03/02/2014 | 4፡00-5፡00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
3 | አቶ ሲሳይ ተስፉ | ወ/ሮ ፍሰሀ አርጋዉ | የንግድ ቤት | ዲክሲስ | ሁሩታ | 01 | 867/192/2000 | 600 | 2,500,358.90 | 27/01/2014 | 4፡00-5፡00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
4 | አቶ ጌታሁን ግርማ | ተበዳሪዉ | መኖሪያ ቤት | ዲክሲስ | ዲክሲስ | 02 | 445/123/2015 | 200 | 502,765.66 | 26/02/2014 | 4፡00-5፡00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተ.ቁ 1 በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አለምገና ቅርንጫፍ ተ.ቁ 2 በኦሮሚያ ኢንተርናሽል ባንክ ቡራዩ ቅርንጫፍ ውስጥ ተ.ቁ 3 በኦሮሚያ ኢንተርናሽል ባንክ ሁሩታ ቅርንጫፍ ውስጥ ተ.ቁ 4 በኦሮሚያ ኢንተርናሽል ባንክ ዲክሲስ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-557- 2106/07 ዋና መ/ቤት ወይም ለተ.ቁ 1 በ 011-367-90-36/38/56 አለምገና ቅርንጫፍ ለተ.ቁ 2 በ011-467-11-58 ሃዊ ቅርንጫፍ ለተ.ቁ 3 እና 4 022-339-04-66/67 ዲክሲስ ቅርንጫፍ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
- በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር፣ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና ሌላ ለመንግሰት የሚከፈለውን ማንኛውም ክፍያ ገዥው ይከፍላል፡፡
- ንብረቱ በገዥው ሥም እንዲዘዋወረ ባንኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል ፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታው አሸናፊ በቀሪ የሊዝ ዘመን የሚከፍለውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት የከተማ አስተዳደር በመቅረብ የሊዝ ውል ይዋዋላል፡
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ