ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ጨረታ ባሉበት አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 09/18/2021
- Phone Number : 0115572107
- Source : Reporter
- Closing Date : 10/02/2021
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ጨረታ ባሉበት አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት | አበዳሪው ቅርንጫፍ | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት | የጨረታ መነሻ/ዋጋ
በብር |
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት | ጨረታው የወጣው | ||||
ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | ቀን | ሰዓት | |||||||
1 | አቶ ተስፋዬ ገዳ | ተበዳሪው | የንግድ ቤት | ደርሜ | ሰበ ቦሩ ወረዳ ደርሜ ከተማ | 01 | WMMLMD/02/010 | 247.6 | 693,913.45 | 10/02/2014 | 3:00-5:00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
2 | አቶ ተስፋዬ ገዳ | ተበዳሪው | መኖሪያ ቤት | ደርሜ | ሰበ ቦሩ ወረዳ ደርሜ ከተማ | 01 | W/BU/M/D/1176 | 174 | 955,973.81 | 10/02/2014 | 6:00-8:00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
3 | አቶ ነጌሳ ኤጀርሳ | ተበዳሪው | መኖሪያ ቤት | ደርሜ | ሻኪሶ | 01 | WMMLM/SH/2770/2011 | 500 | 1,385,760.38 | 11/02/2014 | 2:00-4:00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
4 | አቶ ነጌሳ ኤጀርሳ | ተበዳሪው | የንግድ ቤት | ደርሜ | ሰበ ቦሩ ወረዳ ደርሜ ከተማ | 01 | W/BU/M/D/530/02 | 722.50 | 803,836.30 | 11/02/2014 | 5:00-7:00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
5 | ወ/ሮ ቤተልሔም ገ/ኤልያስ እውነቱ | አቶ ሀይሌ ብርሃኔ | የመኖሪያ ቤት | ደ/ማርቆስ | ደ/ማርቆስ | 03 | K/85368 | 200 | 475,263.50 | 10/02/2014 | 4:00-6:00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
6 | አቶ ሁሴን አህመድ መሀመድ | ተበዳሪው | መኖሪያ ቤት | መሣለሚያ | አዲስ አበባ | ን/ስ/
ላፍቶ ወረዳ 12 |
AA000081200992/C
|
150 | 8,102,000.00 | 11/02/2014 | 3:00-5:00 | ለስምንተኛ ጊዜ |
ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተ.ቁ 1፣2፣3 እና 4 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ደርሜ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ ተ.ቁ 5 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ደብረ ማርቆስ ቅርንጫፍ ውስጥ እና ተ.ቁ 6 በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ የቦርድ መስብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-557-2107/011-558-6497 ዋና መ/ቤት ወይም ለተ.ቁ. 1፣2፣3 እና 4 በ046-899-01-00/01 ደርሜ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 5 በ058 178 1808/2602 ደብረ ማርቆስ ቅርንጫፍ እና ለተ.ቁ 6 በ011 213 3788/011 275 8226 መሣለሚያ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታ አሸናፊዎች አስፈላጊ ግብር፤ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ እና ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ማንኛውንም ክፍያ ይከፍላሉ፡፡
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ