ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ጨረታ ባሉበት አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 09/24/2021
- Phone Number : 0115572107
- Source : Reporter
- Closing Date : 10/07/2021
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ጨረታ ባሉበት አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት | አበዳሪው ቅርንጫፍ | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት | የጨረታ መነሻ/ዋጋ
በብር |
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት | ጨረታው የወጣው | ||||
ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ/ሄ.ክ | ቀን | ሰዓት | |||||||
1. | አቶ አመኑ አዲሱ ዱፌራ | ተበዳሪው | ለቅይጥ አገልግሎት የተሰራ ቤት | ጉዱሩ | ሆሮ ጉዱሩ ዞን፣ ሎያ ቅዳሜ ከተማ | ወ/ጀ/ሲርባ | 342/2009 | 480 | 316,074.08 | 17/02/2014 | 4፡00-6፡00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
2 | አቶ ደረሰ በቀለ ቶልቻ | ተበዳሪው | የመኖሪያ ቤት | ሀፈቲሳ | ድሬዳዋ | 02 | 17447 | 161 | 1,874,280.47 | 16/02/2014 | 4፡00-6፡00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተ.ቁ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ጉዱሩ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ ተ.ቁ 2 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ሀፈትሳ(ድሬዳዋ ከተማ) ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-557-2107/011-558-6497 ዋና መ/ቤት ወይም ለተ.ቁ.1 በ057 663 02 17 ጉዱሩ ቅርንጫፍ ለተ.ቁ 2 025 411 05 67/78 ሀፈቲሳ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታ አሸናፊዎች አስፈላጊ ግብር፤ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ እና ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ማንኛውንም ክፍያ ይከፍላሉ፡፡
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ