ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተhhለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 07/30/2022
- Phone Number : 0115572107
- Source : Reporter
- Closing Date : 08/31/2022
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተhhለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት | አበዳሪው ቅርንጫፍ | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት | የጨረታ መነሻ/ዋጋ
በብር |
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት | ጨረታው የወጣው | ||||
ከተማ | ቀበሌ/ወረዳ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | ቀን | ሰዓት | |||||||
1 | አቶ ነሞምሳ ተረፈ ቡልቾ | ተበዳሪው | መኖሪያ ቤት | ቃቄ | ቄለም ወለጋ ዞን ቄቤ ከተማ | ጋዎ ቄቤ ወረዳ፣ ገደቱ ቀበሌ | 258MMLMQ/2010 | 225 | 531,068.00 | 25/12/2014 | 4፡00-6፡00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
2 | አቶ አማና ዋቤ | ተበዳሪው | መኖሪያ ቤት | ዶዶላ | ዶዶላ | 01 | LHC A-1536/8029/919/00 | 160 | 240,280.83 | 25/12/2014 | 4፡00-6፡00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
- ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተ.ቁ 1 ኦሮሚያ ባንክ ቃቄ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ ተ.ቁ 2 ኦሮሚያ ባንክ ዶዶላ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡
- በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 2107/011 558 6497 ዋና መ/ቤት ህግ አገልግሎት ዳይሮክቶሬት ወይም ለተ.ቁ. 1 በ 057-442-05 66 ቃቄ ቅርንጫፍ ፣ ለተ.ቁ. 2 022 666 01 18/ 03 40 ዶዶላ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ጨረታው ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኃላ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብሩ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን የስም ማዛወሪያ፤ አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ የሚከፍውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት የወረዳ ወይም ከተማ አስተዳደር በመቅረብ የሊዝ ውል መዋዋል አለበት፡፡
ኦሮሚያ ባንክ