ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 06/05/2021
- Phone Number : 0115572106
- Source : Reporter
- Closing Date : 07/07/2021
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ/ዋጋ በብር |
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
||||
ከተማ |
ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
1 |
አቶ ጌታቸው ቂጣታ ያደታ |
ተበዳሪው |
ንግድ ህንፃ |
ጌዶ |
ምዕ/ሸዋ ዞን፣ ጌዶ ከተማ |
01 |
B/M/G/129/2008 |
673.2 |
2,906,791.28 |
30/10/2013 |
4:00-6:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
2 |
ወ/ሮ ከበቡሽ ማሞ |
አቶ አስፋው ረፌራ |
መኖሪያ ቤት |
ጫንጮ |
ሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ ከተማ |
01 |
ጫ/822/90 |
200 |
1,497,142.53 |
08/11/2013 |
4:00-6:00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
3 |
አቶ ሙሉጌታ አበበ ከበደ |
አቶ አብርሃም አበበ |
መጋዝን |
ቦሬ |
ጉጂ ዞን ቦሬ ከተማ |
02 |
2486 |
400 |
501,966.32 |
02/11/2013 |
3፡00-4፡30 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
4 |
አቶ ሙሉጌታ አበበ ከበደ |
ተበዳሪው |
የንግድ ሕንፃ |
ቦሬ |
ጉጂ ዞን ቦሬ ከተማ |
02 |
985/2009 |
183.16 |
722,924.51 |
02/11/2013 |
4፡30-6፡30 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
5 |
አቶ ሙሉጌታ አበበ ከበደ |
ተበዳሪው |
መጋዝን |
ቦሬ |
ጉጂ ዞን ቦሬ ከተማ |
– |
14/1332/09 |
360 |
927,734.03 |
02/11/2013 |
7፡30-9፡30 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
6 |
አቶ ሰላም ፀዳሉ ታየ |
ወ/ሮ ፍሬህይወት ግርማይ |
መኖሪያ ቤት |
ፋሲለደስ |
ጎንደር |
20 |
13942/2011 |
400 |
3,584,683.75 |
06/11/2013 |
4፡00-6፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
7 |
አቶ ቦንሳ ሞሀመድ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
አወዳይ |
አወዳይ |
02 |
AW2/H4/78 |
308 |
2,235,526.08 |
06/11/2013 |
3፡00-5፡00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
8 |
አቶ መልካሙ ሮባ ጃርሶ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
ቡሌ ሆራ |
ቡሌ ሆራ |
አርዳ ቢያ |
BH/2718/M-741 |
826 |
1,205,999.46 |
30/10/2013
|
2፡30-4፡30 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
9 |
አቶ መልካሙ ሮባ ጃርሶ |
ወ/ሮ ወርቅቱ ዱጎ |
መኖሪያ ቤት |
ቡሌ ሆራ |
ቡሌ ሆራ |
አርዳ ቢያ |
BH/1091/W.62/2010 |
400 |
1,154,896.17 |
30/10/2013
|
4:30-6:30 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
10 |
አቶ ወገኔ ሆጤሳ ዱካሌ |
ተበዳሪው |
የንግድ ቤት |
ቀርጫ |
ቀርጫ |
02
|
W/Bul/MQ/039/2006 |
530 |
1,091,387.82 |
29/10/2013 |
2፡30-4፡30 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
11 |
አቶ ወገኔ ሆጤሳ ዱካሌ |
ወ/ሮ መሰለች ሆጤሳ |
የንግድ ቤት |
ቀርጫ |
ቀርጫ |
02 |
97/M/H/S/2001 |
28 |
188,912.56 |
29/10/2013 |
4፡30-6፡30 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
12 |
ወ/ሮ ቤተልሄም ገ/ኤልያስ |
አቶ ሀይሌ ብርሀኔ |
የመኖሪያ ቤት |
ደ/ማርቆስ |
ደበረ ማርቆስ |
|
K/85368 |
200 |
475,263.50 |
08/11/2013 |
4፡30-6፡30 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
13 |
ማሰሮ ደንብ መጠጥ ጅምላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ወ/ሪት እናትሁን ጠጁ |
የመኖሪያ ቤት |
ፋሲለደስ |
ጎንደር |
18 |
181412/2009 |
500 |
2,493,661.46 |
06/11/2013 |
7፡00-9፡00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
14 |
አቶ ዋሲሁን ገብሬ ደበላ |
አቶ አለማየሁ አበበ |
የንግድ ሕንፃ |
አራዳ |
አዳማ |
08 |
0413/89 |
587 |
4,613,904.78 |
09/11/2013 |
4፡00-6፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
15 |
አቶ ሰኢድ ይማም |
አቶ ሰኢድ አብዱ |
መኖሪያ ቤት |
ሐርቡ |
ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሰበታ |
ሰበታ አዋስ |
1/1699/2001 |
500 |
4,204,012.12 |
29/10/2013 |
3:00-5:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተ.ቁ 1 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጌዶ ቅርንጫፍ፤ ተ.ቁ 2 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጫንጮ ቅርንጫፍ፤ ተ.ቁ 3፤4 እና 5 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ቦሬ ቅርንጫፍ፤ ተ.ቁ 6 እና 13 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፋሲለደስ ቅርንጫፍ፤ ተ.ቁ 7 በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አወዳይ ቅርንጫፍ ፤ተ.ቁ 8 እና 9 በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ፤ ተ.ቁ 10 እና 11 በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ቀርጫ ቅርንጫፍ፤ ተ.ቁ 12 በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ደብረ ማርቆስ ቅርንጫፍ፤ ተ.ቁ 14 በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አራዳ ቅርንጫፍ (አዳማ ከተማ) እና ተ.ቁ 15 በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ የቦርድ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-557- 2106/07 ዋና መ/ቤት ወይም ለተ.ቁ 1 በ057 227 03 61/67 ጌዶ ቅርንጫፍ፤ለተ.ቁ 2 በ011 188 06 59/83 ጫንጮ ቅርንጫፍ፤ለተ.ቁ. 3፤4 እና 5 በ046 667 04 65/79 ቦሬ ቅርንጫፍ፤ለተ.ቁ. 6 እና 13 በ058211 98 65/55 ፋሲለደስ ቅርንጫፍ፤ለተ.ቁ 7 በ025-662-00-82/44 አወዳይ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ. 8 እና 9 በ046-443-1028/08 ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ፤ ለተ.ቁ 10 እና 11 በ046 324 2234 ቀርጫ ቅርንጫፍ፤ ለተ.ቁ 12 በ058-178-18-08 ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ፤ ለተ.ቁ 14 በ022 111 9316/17/18 አራዳ ቅርንጫፍ እና ለተ.ቁ. 15 በ011 647 91 16/17/18 ሐርቡ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
- በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር፣ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ሌላ ለመንግሰት የሚከፈለውን ማንኛውም ክፍያ ገዥው ይከፍላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታው አሸናፊ በቀሪ የሊዝ ዘመን የሚከፍለውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት የከተማ አስተዳደር በመቅረብ የሊዝ ውል ይዋዋላል፡፡
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ