ከፒስ ማይክሮፋይናንስ አ/ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ይፈልጋል፡፡

Peace-Micro-Finance-s.co-logo-1

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 07/06/2021
 • Phone Number : 0586611085
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/21/2021

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ላይ የተደረገ ማስተካከያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ከፒስ ማይክሮፋይናንስ አ/ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ በቀን ሰኔ 27 ቀን 2013ዓ.ም ያወጣን ሲሆን በወጣው ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርገን በድጋሚ በሚከተለው አኳኋን ቀርቧል፡፡

 

ተ/ቁ

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም

ቤቱ የሚገኝበት ቦታ

የቤቱ ካርታ ቁጥር

የቤቱ ዓይነት

መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ

ምርመራ

ቦታ

ቀን

ሰዓት

1

 አቶ ሰፊነው ታደሰ

አቶ ታደሰ አያሌው

ሰዴ ወረዳ

ሰ/ማ132/98/05

የመኖሪያ ቤት

263,824.25

ሰዴ ወረዳ

14/11/2013

ከጠዋቱ 4.00

 

2

አቶ ካሴ ጌቴ

አቶ ቢተው አበሻ

ሰዴ ወረዳ

352/272/04

የመኖሪያ ቤት

343,383.95

ሰዴ ወረዳ

14/11/2013

ከቀኑ 8፣00

 

 ማሳሰቢያ ፡- 

 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ ቤቱን የሐራጅ መነሻ ዋጋ ¼ኛውን (25%) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል ፡፡
 2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም ፡፡
 1. ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ አበዳሪው ቅርንጫፍ ሞጣ ከተማ ጤናው እንየው ፔንሴዩን ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ቀን ቀደም ብሎ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
 2. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪዎች እና ዋስትና አስያዦች ብቻ ናቸው፡፡
 3. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
 4. የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄድው የመያዣው ንብረት በሚገኝበት ቦታ ላይ ነው፡፡
 5. ተቋሙ ጨረታውን በመሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
 6. ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ከመኖሪያ ቤቶቹ ጋር የተያያዙ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮች፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ የሚሸፍን ይሆናል ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 058 66 11 085፣ 0115571924 ወይም 0913 29 94 82፣ 0920 03 70 07 በመደወል ወይም በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት አስተዳደር ክፍል ወይም ሞጣ ቅርንጫፍ በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል፡፡

   ፒስ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ