ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ (ኢትዮጵያ) ኃላ. የተወ. የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Cadila-pharmacesticals-logo

Overview

 • Category : Other Sale
 • Posted Date : 09/17/2021
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/28/2021

Description

 ካዲላ ፋርማሲየቲካልስ (ኢትዮጵያ) ኃላ/ የተወ/የግል ድርጅት

የጨረታ ማስታወቂያ

ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ (ኢትዮጵያ) ኃላ. የተወ. የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ለጨረታ የቀረቡ የእቃዎቹ ዓይነት በዝርዝር

 • Plastic jerecan of (1L, 5L, 10L, 20L, 25L, 50L & 75, liter)
 • Plastic Drum of (30L, 60L, 75L, 100L, 120L, & 300 liter)
 • Carton Drum of (25L &50L liter)
 • Iron Drum of (200L & 250L liter)
 • Poly Bag per (kg)
 • Sacks or Bag of (50 & 100 kg)
 • Cartons Big size (pcs)
 • Small Size (Pcs)
 • Scrap Cartons per (kg)
 • Used Oil per (liter)
 • Aluminum foils Per (Kgs)
 • Iron scrap Per (kgs)
 • PVC
 • Plastic Medicine Bottles per (Kg)

ስለዚህ ከላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ንብረቶቹ ያሉበትን ሁኔታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ፋብሪካው ከሚገኝበት ገላን ከተማ ኖክ ነዳጅ ማደያ ከፍ ብሎ ባለው የድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት መጥታችሁ በማየት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ዋጋ አቅርቦት

ተጫራቾች ለእያንዳንዱ እቃ ነጠላ ዋጋ መስጠት ይኖርባቸዋል፡፡

ቅድመ መስፈርቶች

 1. የሚያቀርቡት የመግዣ ዋጋ ለአንድ ዓመት የፀና ይሆናል፣
 2. በተመሳሳይ የ በርሜል ሽያጭ ስራ ተስማርቶ ልምድ ያለው መሆን ይኖርበታል፣
 3. በትእዛዝ መሠረት ዋጋውን ከፍሎ ማንሳት ይኖርበታል
 4. አመልካቾች ሙሉ በሙሉ ለሁሉም እቃ ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 5. አመልካቾች በሰም በታሸገ ኢንቨሎኘ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና በሚሰጠው የዋጋ ማቅረቢያ የመግዣ ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
 6. አመልካቾች ተመላሽ የሚሆን ብር 20,000 /ሀያ ሺህ ብር/ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 7. ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታው በከፊል ወይም መሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 8. ጫረታው ያሸነፈው ግለሰብ በአንድ ሳምንት ውስጥ ቀርቦ ውል መፈራረም ይኖርበታል፡፡