ኬዳ ማሽነሪንግ ካስቲንግ ኃ/የተ/የግል ኩባንያ ለሲሚንቶ ፍጀታ የሚሆን የድንጋይ ከሰል (Cement Consumption) በብዛት እና የረዥም ጊዜ ደንበኝነት የሚያቀርብልን በሚከተሉት ዝርዝር መሰረት እንፈልጋለን፡፡

Overview

  • Category : Construction Raw Materials
  • Posted Date : 10/26/2022
  • Phone Number : 0927269610
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/02/2022

Description

የድንጋይ ከሰል አቅራቢ እንፈልጋለን

ድርጅታችን ኬዳ ማሽነሪንግ ካስቲንግ ኃ/የተ/የግል ኩባንያ

ለሲሚንቶ ፍጀታ የሚሆን የድንጋይ ከሰል (Cement Consumption)  በብዛት እና የረዥም ጊዜ ደንበኝነት የሚያቀርብልን በሚከተሉት ዝርዝር መሰረት እንፈልጋለን፡፡

Calorific Value 4500 or above

Sulphor 3% or below

Volatile matter 35% or below

ፍላጉት ያላችሁ አቅራቢዎች አቅማችሁን የሚያሳይ ፕሮፖዛል እና የዋጋ ዝርዝር በመግለጽ ከጥቅምት 16 እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ስልክ በመደወል መረጃችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ

ስልክ፡- 0927 26 96 10

                0993 94 96 22