ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች  በሎት የተገለጹትን የተለያዩ ደንብ ልብሶች  ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Commercial-Nominees-logo

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 03/28/2021
  • Phone Number : 0111564350
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 04/13/2021

Description

በድጋሚ የወጣ ጨረታ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች  በሎት የተገለጹትን የተለያዩ ደንብ ልብሶች  ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

  ሎት 1፡- ሬዲ ሜድ ጃኬት ብዛት 22,100

  ሎት 2፡- የዝናብ ልብስ   ብዛት 19,300

  ሎት 3፡- ካፖርት       ብዛት  14,400

በመሆኑም ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ቲን ነምበር፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ የገቢዎች ደብዳቤ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የመሳሰሉት በሰም በታሸገ የተለየ ኤንቨሎፕ እንዲሁም የመጫረቻ ዋጋ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ሌላ ኤንቨሎፕ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ቢትወደድ ባህሩ አብርሃም ሕንፃ 3ኛ ሎጅስቲክስ እና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00 -6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00 -11፡00) ማግኘት ይቻላል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም አንኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 50,000.00 ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል፡፡

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሚያዝያ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ በ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች እና ቅድመ ሁኔታዎች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል፡፡

 ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ. ቢትወደድ ባህሩ አብርሃም ሕንጻ ፡፡

ስልክ ቁጥር 011-1- 564350

Send me an email when this category has been updated