ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክስዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል Chemical,    Pigment and Dyestuff በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Chemicals & Reagents
  • Posted Date : 09/21/2021
  • Phone Number : 0115530124
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/27/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር P & G 52/2013-12

1)  ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክስዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል Chemical,    Pigment and Dyestuff በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

2) በጨረታው መሣተፍ የሚፈልግ ድርጅት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 ((ሦስት መቶ ብር) በመክፈል ከአክሲዮን ማህበሩ ቅ/ፅ/ቤት አዲስ አበባ ወይም ከዋናው መስሪያ ቤት ኮምቦልቻ መግዛት ይችላል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በትክክል በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ማስታወቂያው ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመረያው ቀን ጀምሮ ባሉት 45 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በጨረታው መመሪያ ላይ የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ በ (C.P.O) ወይም በባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ኮምቦልቻ ዋናው መ/ቤት ወይም አዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት ፓፓሲኖስ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 143 ወይም 144 እስከቀኑ 9 ሰዓት ማቅረብ ይችላሉ፡፡

3) ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ በ 3ኛው ቀን ኮምቦልቻ (ወሎ) በዋናው መሥሪያ ቤት ከጧቱ 4 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

4) ይህ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታለ፡፡

5) አ/ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ

ስልክ ቁጥር – 033-551 0627/5510211 (ኮምቦልቻ)ሞባይል 0973424242/0913135602

ስልክ ቁጥር- 011-553 0124/5513797 (አዲስ አበባ) ሞባይል 0911882382/0911125171

ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ 

          ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር