ኮንሰፕት ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ለአልባሳት የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች እንዲሁም ለውጭሀገር እና ለሀገር ውስጥ የተመረተ ያለቀለት የተለያዩ አይነት አልባሳትን በግልጽ ጨረታ አወዳርሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Textile & Leather Products Sell & buy
- Posted Date : 08/06/2022
- Phone Number : 0114422602
- Source : Reporter
- Closing Date : 08/29/2022
Description
QUALITY CUSTOM BAG & APPAREL MANUFACTURING SOLUTIONS
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኮንሰፕት ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ለአልባሳት የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች እንዲሁም ለውጭሀገር እና ለሀገር ውስጥ የተመረተ ያለቀለት የተለያዩ አይነት አልባሳትን በግልጽ ጨረታ አወዳርሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ ዝርዝር የያዘ ሰነድ ብር 100 (አንድ መቶ) ብር የማይመለስ በመክፈል የሚሸጡትን ንብረቶች በየአይነታቸው የሚገዛበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ
ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ ነሀሴ 21/2014 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት ከቀኑ 6፡00 ሰአት ድረስ ካዲስኮ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የፋብሪካው አስተዳደር ቢሮ በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይቻላል ፡፡
ጨረታው ነሀሴ 23/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰአት በፋብሪካው አስተዳደር ቢሮ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ብር 5,000 (አምስት ሺ ብር) በተመሰከረለት ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ በአምስት ቀን ውስጥ ውሉን ጨርሶ ንብረቶቹን ማንሳት ይኖርበታል፡፡
- አሸናፊው በአምስት ቀን ውስጥ አልባሳቱን ካላነሳ ለጨረታው ማስያዣ ያስያዘው ሲፒኦ ተወራሽ ይሆናል፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 442 26 02 ወይም 0940112799 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡
- መስሪያ ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ከከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡