ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ አዲስ አበባ ድረስ ለማጓጓዝ በትራንስፖርት ዘርፍ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉንና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ከባድ የጭነት መኪኖችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Transport Service
  • Posted Date : 01/10/2023
  • Phone Number : 0911161267
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/13/2023

Description

የስንዴ ማጓጓዝ ጨረታ ማስታወቂያ

ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለፋብሪካዉ ግብዓት የሚዉል ብዛት እስከ 3,500 ኩንታል ስንዴ ከኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከምንመደብበት ማለትም ከናዝሬት፣ ከሆሳዕና እና ከድሬድዋ/ሺንሌ በተጨማሪም ከአዲስ አበባና ዙሪያዉ ወደ 5000 ኩንታል ስንዴ ከአርሲ- በቆጂ፣ሳጉሬ፣ አሳሳ ፣ከባሌ- ዶዶላ እና ከባሌ ሮቤ  የግብይት ማዕክል ቅርንጫፎች መጋዘን ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ አዲስ አበባ ድረስ ለማጓጓዝ በትራንስፖርት ዘርፍ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉንና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ከባድ የጭነት መኪኖችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም የአንድ ኩንታል የማጓጓዦ ዋጋ ለእያንዳንዱ ለተጠቀሱት ቦታዎች በኩንታል ምን ያህል እንደሆነ በመግለጽ በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 05 (አምስት) ቀናት ፋብሪካዉ ጽ/ቤት ንግድ መምሪያ ቢሮ ገቢ እንድታደርጉ እናስታዉቃለን ፋብሪካዉ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለበለጠ መረጃ ለመግኘት በስልክ ቁጥር 09-11-16-12-67 የቢሮ 0114-191512 ወይም 0114191525 መደወል የሚቻል መሆኑን እናስታዉቃለን፡፡

ድርጅቱ