ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ የማሽኖች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

Overview

 • Category : Machinery Purchase
 • Posted Date : 07/13/2022
 • Phone Number : 0114193132
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/22/2022

Description

ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ

KOKEB FLOUR & PASTA FACTORY P.L.C

የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽኖች ማለትም

  1. በቀን 450 ቶን ዱቄት የማምረት አቅም ያለው ማሽን
  2. በሰዓት 2500 ኪ.ግ ፓስታ የማምረት አቅም ያለው ማሽን
  3. በሰዓት 2500 ኪ.ግ ማኮረኒ የማምረት አቅም ያለው ማሽን
  4. በቀን 100,000 (መቶ ሺ) ባለ 100 ግራም ዳቦ የማምረት አቅም ያለው ማሽን ማቅረብ የሚችሉ
 1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
 2. በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ፋይናንሻልና ቴክኒካል እስፔሲፊኬሽን መረጃችሁን በተለያየ ፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ ሐምሌ 14 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ንግድ መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
 3. ጨረታው ሐምሌ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 4. ድርጅታችን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ

ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ ሳሪስ ከዳማ ሆቴል ዝቅ ብሎ ስልክ ቁጥር 0114 19 15 12

አዲስ አበባ

Address               Telephone        

                       Debrezeit Road    +25114191512                     

  Addis Ababa     +25114193132 

 P.O.Box

 129