ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Wegagen_bank-logo-reportertenders-1

Overview

  • Category : House & Building Foreclosure
  • Posted Date : 11/07/2022
  • Phone Number : 0115548062
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/16/2022

Description

የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ. የንብረቱ ዓይነት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የመነሻ ዋጋ ብር ቤቱ/ ሕንፃው ያረፈበት ቦታ በካ.ሜ የይዞታው ጠቅላላ ስፋት
ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ/ወረዳ
1 G+1 መኖሪያ ቤት

ግራውንዱ የተጠናቀቀ ሲሆን

አንደኛ ፎቅ ከ 50% በላይ የተጠናቀቀ

ምዕራብ ጉጂ ዞን ፍንጫዋ   01 5,544,917.24 193 ካ.ሜ 504 ካ.ሜ
2 G+0 መኖሪያ ቤት ምዕራብ ጉጂ ዞን ፍንጫዋ   01 390,943.17 64.68 ካ.ሜ 400 ካ.ሜ
3 G+2 ለንግድ የሚያገለግል ሕንፃ ሀገረ ሰላም ሰቻ 01 9,085,518.16 180.33 ካ.ሜ 414.73 ካ.ሜ
4 መኖሪያ ቤት ቤዝመንት፣ግራውንድ እና ሰርቪስ አለታ ወንዶ   ጨፌ  

4,074,160.85

ቤዝመንት እና ግራውንድ 110 ካ.ሜ

ሰርቪስ ቤቱ 36 ካ.ሜ

474.375 ካ.ሜ
5 G+0 መኖሪያ ቤት እና

የባህል ቤት

ሐዋሳ ታቦር ጥልቴ 5,616,520.99 G+0  186.25 ካ.ሜ

የባህል ቤት 32 ካ.ሜ

400 ካ.ሜ
6 መኖሪያ ቤት ሐዋሳ ታቦር ጥልቴ 4,507,673.35 70.13 ካ.ሜ 400 ካ.ሜ
7 G+3 መኖሪያ ቤት አዲስ አበባ የካ 13 27,067,378.17 155.40 ካ.ሜ 223 ካ.ሜ
8 G+1 ለንግድ የሚያገለግል ሕንፃ 70% የተጠናቀቀ ጋምቤላ ጋምቤላ 04 7,776,471.07 246.50 ካ.ሜ 2450 ካ.ሜ
9 G+0 መኖሪያ ቤት ጋምቤላ ጋምቤላ 05 1,564,051.59 88.35 ካ.ሜ እና 110.78 ካ.ሜ 548 ካ.ሜ
10 G+4 ጅምር ሕንፃ አዲስ አበባ ቦሌ 10 32,537,386.42 168 ካ.ሜ 250 ካ.ሜ
11 የከብት ማድለቢያ ሼድ ሲዳማ ወረዳ ዳሌ ዲጋራ 1,845,530.29 688.60 ካ.ሜ ቢሮ፣ሱቅ እና ካፌ

879.84 ካ.ሜ መኖ ማዘጋጃ

2.8 ሄክታር
ተሸከርካሪ
የሰሌዳ ቁጥር አይነት ሞዴል የስሪት ዘመን እና የተሰራበት ሀገር የሞተር (ችሎታ)ሲሲ የመነሻ ዋጋ ብር
አአ- 2-66712 ፎርድ FIESTA 2006

አሜሪካ

1296 cc  

325,895.34

ማሳሰቢያ

  • ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ከታክስ ጋር ተያያዥ የሆኑና ማንኛውንም ክፍያዎች ገዢው ይከፍላል።
  • ንብረቶቹን መግዛት የሚፈልጉ የሚገዙበትን ዋጋ ¼ኛ (ሃያ አምስት በመቶ) በወጋገን ባንክ ስም ሲፒኦ (CPO) አሰርተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከነሙሉ አድራሻው ከማመልከቻ ጋር እሰከ ኅዳር 7 ቀን 2015 ዓ.ም 1100 ሰዓት ስታዲየም ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ክፍል በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርበታል።
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115548062 የባንኩ ንብረት አስተዳደር ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ወጋገን ባንክ አ.ማ

Ras Mekonnen Street, Wegagen Tower

P.O.Box: 1018, Addis Ababa, Ethiopia

Tel: + 251 11 552 3800 Fax: + 251 11 552 3520/21

info@wegagen.com SWIFT: WEGAETAA