ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Wegagen_bank

Overview

  • Category : House & Building Foreclosure
  • Posted Date : 04/25/2021
  • Phone Number : 0118720837
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 05/10/2021

Description

የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ

ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

መነሻ ዋጋ

የንብረቱ ዓይነት

የቦታ ስፋት

የሰሌዳ ቁጥር

1

አቶ አፈወርቅ መንግስቱ

ሰበታ

1,601,845.89

መኖሪያ ቤት

160 ካ.ሜ

 

2

ኢንተር አማን ኃ.የተ.የግ.ማህበር

አ/አ

800,000.00

የጭነት/ጀንልዮን

 

ሰሌዳ ያልወጣለት

3

ወዴሳ ዲዶ ዳሮ

ምዕራብ ጉጂ ዞን ፍንጫዋ ከተማ

4,544,932.28

መኖሪያ ቤት

504 ካ.ሜ

 

ምዕራብ ጉጂ ዞን ፍንጫዋ ከተማ

319,862.59

400 ካ.ሜ

4

ዊቾ ቡናታ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

አለታ ወንዶ ዊቾ ቀበሌ

6,690,936.73

የእሸት ቡና መፈልፈያ ኢንዱስትሪ

2.104 ሄክታር

 

5

ዊቾ ቡናታ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

አለታ ወንዶ

3,333,404.33

መኖሪያ ቤት

474.375 ካ.ሜ

 

6

 

አቶ ታደሰ አብርሃ

 

ዳንሻ ጸገዴ

211,312.50

መኖሪያ ቤት

250 ካ.ሜ

 

164,630.20

መጋዘን

250 ካ.ሜ

7

አቶ ጌትነት አለሙ

ሐዋሳ መናሃሪያ

2,374,882.59

መኖሪያ ቤት

150 ካ.ሜ

 

8

አቶ ገ/ሥላሴ ስማየርግስ

 

አ/አ

700,000.00

ተሳቢ

 

ኢት 3-24581

9

 

አቶ አለም ብርሃኔ ወ/ኪዳን

 

 

አዲግራት

1,962,287.84

የንግድ ቤት/ሱቅ

41.33 ካ.ሜ

 

10

ሚካኤል ማሞ

ሽረ

3,201,519.56

መኖሪያ ቤት

140 ካ.ሜ

 

11

 

 

 

 

ወ/ሮ ብርቱካን አማኑኤል

 

 

 

 

ሁመራ

 

18,429,347.95

 

 

ሕንጻ

 

1200 ካ.ሜ

 

11,882,131.86

400 ካ.ሜ

10,076,758.65

397.50 ካ.ሜ

6,029,016.45

482 ካ.ሜ

6,209,650.70

 

መኖሪያ ቤት

 

250 ካ.ሜ

4,607,632.25

250 ካ.ሜ

ማሳሰቢያ

  • የባንኩ ህግና መመሪያ በሚፈቅደው መሰረት ባንኩ የብድር ሁኔታ ያመቻቻል።
  • ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ከታክስ ጋር ተያያዥ የሆኑና ሌሎችንም ክፍያዎች ገዢው ይከፍላል።
  • ንብረቶቹን መግዛት የሚፈልጉ የሚገዙበትን ዋጋ ¼ኛ (ሃያ አምስት በመቶ) በወጋገን ባንክ ስም ሲፒኦ (CPO) አሰርተው ከማመልከቻ ጋር እሰከ ግንቦት 2ቀን 2013 ዓ.ም 1000 ሰዓት ስታዲየም ፊትለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 16ኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ክፍል በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118-720837የባንኩ ንብረት አስተዳደር ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ወጋገን ባንክ የብልፅግናዎ አጋር