ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 4711/2011 እና 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Wegagen_bank-logo-reportertenders-4

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 11/14/2022
 • Phone Number : 0115524976
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/20/2022

Description

ወጋገን ባንክ አ.ማ.   

 የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር ወጋገን 07/2015

ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 4711/2011 እና 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ተ.ቁ አበዳሪው ቅርንጫፍ የሰሌዳ ቁጥር የተሸከርካሪውአይነት የተሰራበት የሞተር ችሎታ የነዳጅ አይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት  
ሀገር ሞዴል ዘመን ቀን ሰዓት  
1 ተ/ሐይማኖት 3-77263 ኢት (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) አይቪኮ የጭነት ጣሊያን CQ3254HTG364W 2015 8709 ሲሲ ናፍጣ 1,600,000.00 ሕዳር 19/2015 ጠዋት ከ2፡30-6፡00  
2 ተ/ሐይማኖት 3-77264 ኢት (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) አይቪኮ የጭነት ጣሊያን CQ3254HTG364W 2015 8709 ሲሲ ናፍጣ 1,600,000.00 ሕዳር 19/2015 ጠዋት ከ2፡30-6፡00  
3 ተ/ሐይማኖት 3-75997 ኢት (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) አይቪኮ የጭነት ጣሊያን CQ3254HTG364W 2015 8709 ሲሲ ናፍጣ 1,600,000.00 ሕዳር 19/2015 ጠዋት ከ2፡30-6፡00  
4 ተ/ሐይማኖት 3-76940 ኢት (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) አይቪኮ የጭነት ጣሊያን CQ3254HTG364W 2015 8709 ሲሲ ናፍጣ 800,000.00 ሕዳር 19/2015 ከሰዓት ከ7፡00- 10፡30  
5 ተ/ሐይማኖት 3-76941 ኢት (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) አይቪኮ የጭነት ጣሊያን CQ3254HTG364W 2015 8709 ሲሲ ናፍጣ 1,600,000.00 ጥቅምት 19/2015 ከሰዓት ከ7፡00-10፡30  
6 ተ/ሐይማኖት 3-76942 ኢት (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) አይቪኮ የጭነት ጣሊያን CQ3254HTG364W 2015 8709 ሲሲ ናፍጣ 1,650,000.00 ጥቅምት 19/2015 ከሰዓት ከ7፡00-10፡30  
7 ተ/ሐይማኖት 3-76943 ኢት (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) አይቪኮ የጭነት ጣሊያን CQ3254HTG364W 2015 8709 ሲሲ ናፍጣ 1,600,000.00 ሕዳር 19/2015 ከሰዓት ከ7፡00-10፡30  
8 ተ/ሐይማኖት 3-75427 ኢት (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) አይቪኮ የጭነት ጣሊያን CQ3254HTG364W 2015 8709 ሲሲ ናፍጣ 1,600,000.00 ሕዳር 20/2015 ጠዋት ከ2፡30-6፡00  
9 ተ/ሐይማኖት 3-70221 ኢት (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) ጣሊያንየጭነት ጣሊያን CQ3254HTG364W 2014 8709 ሲሲ ናፍጣ 1,650,000.00 ሕዳር 20/2015 ጠዋት ከ2፡30-6፡00
10 ተ/ሐይማኖት 3-70223 ኢት (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) ጣሊያን የጭነት ጣሊያን CQ3254HTG364W 2014 8709 ሲሲ ናፍጣ 1,300,000.00 ሕዳር 20/2015 ጠዋት ከ2፡30-6፡00  
11 ተ/ሐይማኖት 3-70224 ኢት (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) ጣሊያን የጭነት ጣሊያን CQ3254HTG364W 2014 8709 ሲሲ ናፍጣ 1,600,000.00 ሕዳር 20/2015 ጠዋት ከ2፡30-6፡00  
12 ተ/ሐይማኖት 3-70225 ኢት (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) ጣሊያን የጭነት ጣሊያን CQ3254HTG364W 2014 8709 ሲሲ ናፍጣ 1,300,000.00  ሕዳር 20/2015 ከሰዓት ከ7፡00- 10፡30  
13 ተ/ሐይማኖት 3-70072 ኢት (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) ጣሊያን የጭነት ጣሊያን CQ3254HTG364W 2014 8709 ሲሲ ናፍጣ 1,600,000.00 ሕዳር 20/2015 ከሰዓት ከ7፡00-10፡30  
14 ተ/ሐይማኖት 3-70073 ኢት (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) ጣሊያን የጭነት ጣሊያን CQ3254HTG364W 2014 8709 ሲሲ ናፍጣ 1,400,000.00 ሕዳር 20/2015 ከሰዓት ከ7፡00-10፡30  
15 ተ/ሐይማኖት 3-70074 ኢት (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) ጣሊያን የጭነት ጣሊያን CQ3254HTG364W 2014 8709 ሲሲ ናፍጣ 1,600,000.00 ሕዳር 20/2015 ከሰዓት ከ7፡00-10፡30  
16 ተ/ሐይማኖት 3-70076 ኢት (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ጣሊያን የጭነት ጣሊያን CQ3254HTG364W 2014 8709 ሲሲ ናፍጣ 1,600,000.00 ሕዳር 21/2015 ጠዋት ከ2፡30-6፡00  
17 ተ/ሐይማኖት ኢት-03-A34749 (ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ) ድርብ ተግባር ጃፓን-ቶዮታ KUN25L-PRMSHW 2015 2494 ናፍጣ 1,600,000.00 ሕዳር 21/2015

 

ጠዋት

ከ2፡30-6፡00  
18 ተ/ሐይማኖት አ.አ-03-96437 (ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ) አውቶሞቢል ጃፓን Ksp90L-CHMRKW   998 ቤንዚን 450,000.00 ሕዳር 21/2015

ጠዋት

ከ2፡30-6፡00  

ማሳሰቢያ

 1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ቀርበዉ መመዝገብና በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
 2. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ፤ ወጋገን ባንክ ዋና መ/ቤት ህንጻ 9ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡
 3. በጨረታው አሸናፊ ለሆነ ፤ የባንኩን የብድር ፖሊሲ፣ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ እና ሌላ ተጨማሪ መያዣ ንብረት ለሚያቀርብ ተጫራች ባንኩ ንብረቱን የሸጠበት ዋጋ 50 በመቶ (50%) ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡
 4. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልፅ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደው የባንኩ ህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡
 5. የጨረታ አሸናፊ ቀሪዉን ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ካወቀበት እለት አንስቶ በሚቆጠሩ 15 (አሥራ አምስት) ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፣ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡
 6. ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተዉ መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
 7. የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት፤ ለጠዋቱ ጨረታ በዕለቱ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 4፡00 ሰዓት ብቻ ሲሆን ለከሰዓት ጨረታ ደግሞ የምዝገባ ሰዓት ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ 8፡30 ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለየአንድ አንዱ ተሽከርካሪ የተመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው፡፡
 8. ተሽከርካሪዎቹን ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከጨረታው ቀን በፊት ተሽከርካሪቹ ቆመው በሚገኙበት ከተራ ቁጥር 1-16 የተጠቀሱት ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ብሎክ ቁጥር 50 በተለምዶ ቦሌ ሆምስ በሚባለው ግቢ እንዲሁም ከተራ ቁጥር 17-18 ጎሮ አከባቢ የሚገኝ ማቆሚያ በአካል በመሄድ አልያም ከጨረታው ቀን አንድ ሳምንት አስቀድሞ ከዚህ በታች በተመለከተው ስልክ በመደወል ከባንኩ ህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ጋር የጉብኝት ፕሮግራም በመያዝ መጎብኘት ይችላል፡፡
 9. ተበዳሪዉ በጨረታዉ ቀንና ሰዓት በቦታዉ ላይ መገኘት ይችላል፤ ነገር ግን ተበዳሪው ባይገኝ ጨረታዉ በሌለበት ይካሄዳል፡፡
 • በጨረታዉ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸዉ፡፡
 • ማንኛዉንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ተጨማተሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ የጨረታ አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል፡፡
 • ለበለጠ ማብራሪያ ወጋገን ባንክ አ.ማ ስልክ ቁ. 0115-52-49-76 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
 • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

                                     ወጋገን ባንክ አ.ማ