ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/211 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 01/17/2022
- Phone Number : 0115524976
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/17/2022
Description
ወጋገን ባንክ አ.ማ
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር ወጋገን 04/2014
ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/211 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
(ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ) (ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ) ወረዳ 08 805 ካ.ሜ
ተ.ቁ
የተበዳሪው ስም
የንብረት አስያዥ ስም
አበዳሪው ቅርንጫፍ
የንብረቱ አድራሻ
የቦታው ስፋት
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር
የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር
ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ
ክልል
ከተማ
ክ/ከተማ/ቀበሌ/ወረዳ
ቀን
ሰዓት
1
አቶ ኢብራሂም መኑር ዲቃ
አቶ ኢብራሂም መኑር ዲቃ
ሐዋሳ
በኦሮሚያ ክልል፣ ጐጂ ዞን፣ አባያ ወረደ
ጓንጓ
01
1077 ሜትር ካሬ
131/BMG/07
የማዕድን ውሃ ማጣሪያ እና ማሸጊያ ፋብሪካ ሕንፃ ከማዕድን ውሃ ማጣሪያ እና ማምረቻ ማሽነሪዎች ጋር
30,733,002.29
የካቲት 10 ቀን 2014 ዓ.ም.
ጠዋት 3፡00- 6፡00
2
ዳንኤል ጌታቸው/ራዳር ኮንስትራክሽን
አቶ ተስፋይ ጋይም ሃብተ
ገርጂ
አ.አ
አ.አ
አቃቂ ቃሊቲ
አቃ/ቃ/ሊ/ጨ/005/98
G+2 ሕንፃ
11,001,181.00
የካቲት 10 ቀን 2014 ዓ.ም.
ከሰአት 7፡30- 10፡30
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፣ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡
- በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰውን ንብረትን በተመለከተ የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና ፕሮሲጀር የሚጠይቃቸውን መስፈርቶች ለሚያሟላ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ የንብረቱን የሃራጅ ጨረታ መነሻ ዋጋ 1/3 ድረስ ብድር ሊያመቻች ይችላል፣
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ባሸነፈበት ዋጋ ላይ 15% /አስራ አምስት በመቶ/ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ይከፍላል፡፡
- ጨረታው የሚካሄደው በወጋገን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 9ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡
- በተራ ቁ.1 የተጠቀሰው ንብረት የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት በዕለቱ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት ሲሆን በተራ ቁ.2 የተጠቀሰው ንብረት ተጫራቾች ምዝገባ ሰአት ደግሞ ከ7፡30 እስከ 9፡30 ብቻ ነው፡፡
- በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከባንኩ ሐዋሳ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ወይም ከባንኩ ዲላ ቅርንጫፍ ጋር በመነጋገር እንዲሁም በተራ ቁጥር 2 የተጠቀሰውን ንብረት በተመለከተ ደግሞ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ጋር በመነጋገር የጉብኝት ፕሮግራም ቀጠሮ አስቀድሞ በማስያዝ መጎብኘት ይቻላል
- ተበዳሪ/ንብረት አስያዥ በጨረታው ቀንና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ፤ ነገር ግን ተበዳሪው/ንብረት አስያዥ በጨረታ ቀንና ሰዓት በቦታው ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፣ ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡
- ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ሙሉ በሙሉ የሊዝን ክፍያን ጨምሮ የጨረታ አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል፡፡
- ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ.ማ ህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-52-49-76 ወይም ሐዋሳ ዲስትሪክት 0462-12-22-88 እንዲሁም ዲላ ቅርንጫፍ 0463-31-11-05 መደወል ይችላሉ፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
ወጋገን ባንክ አ.ማ