ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለጹትን ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አዋዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Wegagen_bank-logo-reportertenders

Overview

 • Category : Vehicle Foreclosure
 • Posted Date : 06/03/2021
 • Phone Number : 0115507775
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/16/2021

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር ወጋገን 16/2013

ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

ከዚህ በታች የተገለጹትን ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አዋዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

  ተ.ቁ   ተ.ቁ

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

አበዳሪው ቅርንጫፍ

 

የሠሌዳ ቁጥር

 

የተሽከርካሪው ዓይነት

የተሠራበት

 

የሞተር ችሎታ

 

የነዳጅ ዓይነት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው

የሚከናወንበት

ቀን

ፋብሪካ

ሞዴል

ዘመን

1

አቶ አዋሽ ወልዳይ ወ/አብዝጊ 

አዋሽ ወልዳይ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ

ቦሌ መድሃኒዓለም

ሥካ-Dz-0342

ዶዘር

ካት አሜሪካ

D8R

2007

14.6L

ናፍጣ

3,000,000.00

ሰኔ  08 ቀን 2013 ዓ.ም

2

አቶ አዋሽ ወልዳይ ወ/አብዝጊ

አዋሽ ወልዳይ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ

ቦሌ መድሃኒዓለም

ሥካ-3 LD-1371

ዋል ሎደር

SEM

SEM659C

2012

– 

ናፍጣ

1,100,000.00

ሰኔ  08 ቀን 2013 ዓ.ም

3

አቶ አዋሽ ወልዳይ ወ/አብዝጊ

አዋሽ ወልዳይ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ

ቦሌ መድሃኒዓለም

ሥካ-3 LD-1182

ዋል ሎደር

Power

plus

PP9509-III

2007

5.9 Lit 

ናፍጣ

800,000.00

ሰኔ  08 ቀን 2013 ዓ.ም

4

አቶ አዋሽ ወልዳይ ወ/አብዝጊ

አዋሽ ወልዳይ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ

ቦሌ መድሃኒዓለም

ሥካ-3 CM-0813

ቫይብሬተር ሮለር 

SEM

8218

2011

— 

ናፍጣ

800,000.00

ሰኔ  09 ቀን 2013 ዓ.ም

5

አቶ አዋሽ ወልዳይ ወ/አብዝጊ 

አዋሽ ወልዳይ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ

ቦሌ መድሃኒዓለም

ሥካ-LD-2046

ባክሆ ሎደር

 ካት አሜሪካ         

444F2

2015

ናፍጣ

1,800,000.00

ሰኔ  09 ቀን 2013 ዓ.ም

6

አቶ አዋሽ ወልዳይ ወ/አብዝጊ

አዋሽ ወልዳይ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ

ቦሌ መድሃኒዓለም

ሥካ-3 LD-0933

ባክሆ ሎደር 

 ካት አሜሪካ         

444E

2009

4,4 ሊ 

ናፍጣ

700,000.00

ሰኔ  09 ቀን 2013 ዓ.ም

ማሳሰቢያ

 1. የማሽነሪዎቹን እና የተሽከርካሪውን ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች አዲስ አበባ ከተማ፤ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ቃሊቲ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ በመገኘት ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ማየት ይችላሉ፡፡
 2. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 25% /ሃያ አምስት በመቶ/ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሠነድ (P.O) በባንኩ ስም በማቅረብ ለእያንዳንዱ ማሽነሪዎች ለየብቻ በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
 3. የጨረታ አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15/አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
 4. ማሽነሪዎቹም ሆነ ጎታቹ ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡ የጉምሩክ ቀረጥ ያልተከፈለባቸው ወይም ከቀረጥ ነፃ የገቡ መሆኑን ተጫራቾች በጥብቅ ሊገነዘቡ ይገባል፤ ቀረጡ ባንኩን አይመለከትም ወይም ገዢ ይከፍላል፤ ከቀረጥ ነፃ መብት ያለው ሰው ወይም ድርጅት የሚመለከተውን አካል አስፈቅዶ በነፃ መብቱ ሊጠቀም ይችላል፡፡
 5. የጨረታው አሸናፊ ባሸነፈበት ዋጋ ላይ 15% (አስራ አምስት በመቶ) ተጨማሪ እሴት ታክስን ይከፍላል፡፡
 6. ተበዳሪው በጨረታው ቀንና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ፤ ነገር ግን ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራች ወይም የተጫራቹ ሕጋዊ ተወካይ ብቻ ናቸው፡፡
 7. ማሽነሪዎቹ እና ተሽከርካሪው በገዢ ስም እንዲዞሩ ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ የስም ማዛወሪያ ወጪን ገዢ ይከፍላል፡፡
 8. የባንኩ የብድር ፖሊሲ እና ፕሮሲጀር የሚጠይቃቸውን መስፈርቶች አሟልቶ ለሚቀርብ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ እስከ 50% (ሃምሳ በመቶ) ብድር የሚያገኝበትን ሁኔታ ሊያመቻች ይችላል፡፡
 9. ጨረታው የሚካሄደው ማሽነሪዎቹ እና ተሽከርካሪው ቆመው በሚገኙበት ግቢ ውስጥ በእለቱ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ነው፡፡
 10. የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት በእለቱ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ብቻ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
 11. ለበለጠ ማብራሪያ ወጋገን ባንክ አ.ማ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115-50-77-75 ወይም 0115-52-38-00 በውስጥ መስመር 301 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::
 12. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::

ወጋገን ባንክ አ.ማ

Send me an email when this category has been updated