ዋሊያ ሌዘር ፕሮዳክስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል

Overview

  • Category : Vehicle Sale
  • Posted Date : 12/26/2022
  • Phone Number : 0912342797
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/06/2023

Description

ጨረታ

ዋሊያ ሌዘር ፕሮዳክስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል፤ ማንኛውም ተዎዳዳሪ ድርጅትም ሆነ ግለሰብ ለሚዎዳደሩበት ለአያንዳንዱ ተሽከርካሪ በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ሲፒኦ 20,000.00/ ሃያ ሽህ ብር/ ማስያዝ ያለበት  ሲሆን አሽናፊ የሆነ ድርጅት ወይም ግለሰብ ያስያዘው ሲፒኦ ከመግዣው ዋጋ የሚታሰብለት ሲሆን ያላሸነፉት ኝ ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል። ተሽከርካሪዎችን በድርጅቱ ፋብሪካ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ፊት ለፊት በስራ ሰዐት ከጥዋቱ 3.00 – 9.00 ከታህሳስ 17 ቀን 2015 አስከ ታህሳስ 24 ቀን 2015 ማየትና ጨረታውን ማስገባት የሚቻል ሲሆን ጨረታው ታህሳስ 24 ቀን 2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 4 ሰአት ተዘግቶ ተዎዳዳሪዎቹ  ወይም ተወካዮቻቸው በተገኙበት ታህሳስ 24 ቀን 2015 ከጠዋቱ 4:30 ሰአት  የሚከፈት ሲሆን ፤ማንኛው አሸናፊ የሚያቀርበው ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሲሆን ፤ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማንኛውም ወጭዎች ገዥ ይከፍላል: የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በአስር ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ አለበት ። በተጠቀሰው የጊዜ ገድብ ገንዘቡን ከፍሎ ንብረቱን የማይወስድ አሸናፊ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ሲቲኦ ለድርጅቱ ገቢ የሚሆን መሆኑን አንገልፃልውን ።

  1. 1. የሰሌዳ ቁጥር 3-23120 አ/አ አውቶሞቢል ቶዮታ ሞዴል 2E

2 የሰሌዳ ቁጥር 3-27267 አ/አ አይሱዙ መለስተኛ አውቶቢስ  ሞዴል NQR

3  የሰሌዳ ቁጥር 3-03215 አ/አ ቶዮታ ሚኒ ባስ ሞዴል 3Y

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥር 0912-34-27-97 በመደወል መጠየቅ ይቻላል

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆ በከፊል ጨረታውን የመስረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ  መሆኑን እያሳሰብን