ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት የሚከተሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Purchases
- Posted Date : 10/19/2022
- Phone Number : 0114670319
- Source : Reporter
- Closing Date : 10/27/2022
Description
የቴክኖሎጂ እቃዎች ግዢ ግልፅ ጨረታ ጨረታ ማስታወቂያ
ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት የሚከተሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- የካሜራ ትራይፖድ
- የኒክ ማይክ
- ለDMNG ባትሪ በቀጥታ ስርጭት
- የ5ዲ ካሜራዎች ባትሪ
- የCanon 405 ካሜራ ባትሪ
- የኒክ ማይክ ኬብል
- የድሮን ባትሪ
- የፕሮዳክሽን ኤል.ኢ.ዲ.ላይት
- ባለ 32 ቻናል የድምፅ ሚክሰር
- ኒክ ማይክ ሙሉ አክሰሰሪ
- ብላክ ማጂክ ካርድ
- Ear Peace
- እስፒከር
- አዉቶማቲክ ቮልቴጅ ሬጉሌተር
- Radio Mixer with Accessory
- 2kw Transmitter Exeter
- 3kw Transmitter Combiner
- Radio Head Phone
በመሆኑም የእቃዎች ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ በኮርፖሬቱ ግዥና አቅርቦት ዋና ክፍል በመቅረብ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ጨረታዉ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 9.00 ሰኣት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 9.30 ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ዋልታ ጨረታዉን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ለበለጠ መረጃ
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114670319 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት