ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት SAN Storage Supplying, Configuring, and Testing እና NewTek Talk show VS 4000 Multi-Channel Video Calling System በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Walta-Communications-logo-Reportertenders-1

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 04/18/2021
  • Phone Number : 0114670319
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 04/24/2021

Description

በድጋሜ የወጣ የSAN ስቶሬጅ እና Multi-Channel Video Calling ግልፅ ጨረታ

ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት SAN Storage Supplying, Configuring, and Testing እና NewTek Talk show VS 4000 Multi-Channel Video Calling System በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተወዳዳሪዎች አስፈላጊ የጨረታ ሰነዶችን በዋናው መስሪያ ቤት የግዥና አቅርቦት ዋና ክፍል በመምጣት የማይመለስ 100.00 ብር በመክፈል ህጋዊ የጨረታውን ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡፡

በጨረታው የሚሳተፉ ተወዳዳሪዎች በዋናነት ሊያሟሏቸው የሚገቡ ሰነዶች፡-

  1. ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፣
  2. ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ሰነድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. በጨረታ ለመካፈል/ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ያላቸው፣  
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ ሊሆን ይገባል፡፡

ጨረታው ሚያዚያ 16/2013 ዓ.ም ዓ.ም ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ዋልታ ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ

በቅሎ ቤት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርንጫፍ በስተጀርባ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114670319 መደወል ይችላሉ፡