ዋልታ ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር 30ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳ

Overview

 • Category : Announcement
 • Posted Date : 01/11/2023
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 02/04/2023

Description

ዋልታ ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር ቅዳሜ ጥር  27 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡ 00 ሰዓት ጀምሮ በኤልያና ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ዓመታዊ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ያካሂዳል፡፡

በዚህ ቀን የድርጅቱ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎች የሆናችሁ ሁሉ ስብሰባው ላይ እንደትገኙ ጥሪ ያደርጋል፡፡

 • አጀንዳዎች

ሀ. 30ኛው  መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳ

 1. አጀንዳ ማፅደቅ ፤
 2. የዲሪክተሮች ቦርድ ሪፖርት መሰማት፣
 3. የውጭ ኦዲተሮች ሪፖርት መስማት ፣
 4. በሪፖርቶቹ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፍና ማፅደቅ፣
 5. በዘመኑ የተጣራ ትርፍ አደላደልና አከፋፈል ላይ የቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ተወያይቶ መወሰን፣
 6. የቦርድ አባላት ምርጫ፣
 7. የጉባኤው ቃለ ጉባኤ ማፅደቅ፣

ለ. 10ኛው ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ

 1. አክሲዮን ማሳደግ

ማሳሰቢያ

ማንኛውም የአክሲዮን አባልና ህጋዊ ወኪል በዘመኑ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም መንጃ ፈቃድ በስብሰባው ላይ መገኘት አለበት፡፡

አደራሻ፡- ፒያሳ ቸርቸር ጉዳና ወደ ካቴድራል ት/ቤት በሚወስደው መንገድ መታተፊያ ላይ ይገኛል፡፡

ዋልታ ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር የዲሬክተሮች ቦርድ