ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን በማገልገል ላይ ያሉ መኪናዎችና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Featured Bid
Wafa-Marketing-And-Promotion-Plc-logo

Overview

  • Category : Motorcycles & Bicycles Sale/ Rent & Purchase
  • Phone Number : 0924396819
  • Source : Reporter
  • Posted Date : 07/17/2022
  • Closing Date : 07/30/2022

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን በማገልገል ላይ ያሉ መኪናዎችና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

·    1 ሞተር ሳይክል

·        4 በማገልገል ላይ ያሉ አውቶሞቢሎች

በዚህ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ ሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ዕድሜው ከ18 ዓመት በላይ ኢትዮጵያዊ የሆነ/ች ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት በሰባት የሥራ ቀናት ሜክሲኮ ኮሜርስ ት/ቤት ፊት ለፊት ቢፍቱ አዱኛ ሕንጻ በግንባር መኪኖቹን በማየት 10ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 18 የሰው ኃይል አስተዳደር በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመግዛት ዝርዝር መረጃውን ከሰነዱ በማግኘት በጨረታው መመሪያው መሰረት መወዳደር የሚችል መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው የሚቆይበት በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ለ10 ቀን አየር ላይ የሚቆይ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ተ.ቁየድርጅቱ ስምየጨረታው ዓይነት 

ንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ከ11/11/2014 እስከ 22/11/2014 ዓ.ም

የጨረታው የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት
1ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽንግልጽ ጨረታሐምሌ 23/2014 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ጨረታው ተዘግቶ በዛው ዕለት ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 09 24 39 68 19/09 10 85 86 42/09 20 44 01 95