ዓባይ ባንክ አ.ማ ለዋና መስሪያ ቤት፤ ለዲስትሪክቶችና በመላ አገሪቱ ለከፈታቸው ቅርንጫፎች እና ወደፊትም ለሚከፍታቸው ተጨማሪ ቅርንጫፎች የቢሮ ተላላኪና ገንዘብ አሻጊ አገልግሎት ሰጪ ባለሙያ አቅራቢ የሆኑ ብቁ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

abay-bank-logo-2

Overview

 • Category : Secretary Service and Translation
 • Posted Date : 07/10/2021
 • Phone Number : 0115549741
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/28/2021

Description

ዓባይ ባንክ አ.ማ.

Abay Bank S.C

የቢሮ ተላላኪና ገንዘብ አሻጊ አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

(በድጋሚ የወጣ)  

የጨረታ መለያ ቁጥር ፡ፋማ/05/የሰሃ/1/2021-22

ዓባይ ባንክ አ.ማ ለዋና መስሪያ ቤት፤ ለዲስትሪክቶችና በመላ አገሪቱ ለከፈታቸው ቅርንጫፎች እና ወደፊትም ለሚከፍታቸው ተጨማሪ ቅርንጫፎች የቢሮ ተላላኪና ገንዘብ አሻጊ አገልግሎት ሰጪ ባለሙያ አቅራቢ የሆኑ ብቁ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ፡-

 • ተጫራቾች በሙያው ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን የመንግስት ግብር የተከፈለበትን የታክስ ክሊራንስ፣የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ ተ.እ.ታ ሰርተፊኬት፣ ቲን ሰርተፊኬት እና የድርጅቱን ተቋማዊ ብቃት የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ከሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የቅጥር (Employment) ሥራ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች ባንኩ ባወጣው የአገልገሎት ሥራ ዘርፍ በተሟላ መልኩ ሠራተኞችን ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከእስጪፋኖስ ቤተ-ክርስቲያን ወደ ባምቢስ በሚወስደው መንገድ ከኖክ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት ባለው ዝቋላ ኮምፕሌክስ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዲፓርትመንት ከየካቲት 18 ቀን 2013 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ፡፡
 • ተጫራቾች ከጨረታው በኃላ የሚመለስ የጨረታ ማሰከበሪያ ብር 15,000.00 /አስራ አምስት ሺህ ብር ብቻ/ በሲ.ፒ.ኦ ወይም ለ90 ቀን በሚቆይ የባንክ ዋስትና (ጋራንቲ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታው እሰከሚዘጋበት እስከ ሐምሌ 212013 ዓ.ም ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡
 • ጨረታው ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐምሌ 212013 ዓ.ም ከጠዋቱ በ430 ዓባይ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር መምሪያ ይከፈታል፡፡
 • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-115549741/+251-11-557-15-29 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
 • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡

Send me an email when this category has been updated