ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 10/10/2022
- Phone Number : 0115549736
- Source : Reporter
- Closing Date : 11/15/2022
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 12/2015
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተቁ
|
የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር | የንብረቱ አይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ | |||||
አበዳሪው ቅ/ፍ | ከተማ | ወረዳ | ቀበሌ | የቤት.ቁ | ቀን | ሰዓት | |||||||
1 | ኢግሣ ጠቅላላ ንግድኃላ/የተ/የግ/ማ | ተበዳሪው | ሃያሁለት | ከሚሴ | ከሚሴ | 01 | –
|
5000,500ካ ሜ | C-00.600206020 | የኢንዱስትሪ | 11,220,665.39 | ሕዳር 1 /2015 | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 |
2 | ጌትዬ እሸቱ | ተበዳሪው | ደ/ሲና | ደ/ሲና | – | 02 | -አዲስ | 189 .88ካ.ሜ | 2980 | የመኖሪያ ቤት | 198,944.67 | ሕዳር 2/2015 | ጠዋት
ከ4፡00 – 6፡00 |
3 | ወርቅነሽ አሰግደው | ሽመልስ ደበበ | ደ/ሲና | ደ/ሲና | – | 03 | –አዲስ | 70.00 | ደሲማ/መልማ/606/09 | የመኖሪያ ቤት | 215,247.36. | ሕዳር 2 /2015 | ከሰዓት
ከ8፡00 –10፡00 |
4 | ዋው ቴሌኮም ኃላ/የተ/የግ/ማ | አበባ ፍስሀ ከበደ | ሻላ | ለገጣፎ/ለገዳዲ | ማራኪ | -01 | – | 140ካ/ሜ | L/X/L/D755/00 | መኖሪያ | 3,322,008.47 | ሕዳር 5 /2015 | ጠዋት
ከ4፡00 – 6፡00 |
5 | ዋው ቴሌኮምቴሌኮም ኃላ/የተ/የግ/ማ | ድርብ ከበደ አባተ | ሻላ | የካ | -09 | – | – | 459ካ/ሜ | AA000050904871 | መኖሪያ | 6,170,142.89 | ሕዳር 5 /2015 | ከሰዓት
ከ8፡00 –10፡00 |
6 | ዋው ቴሌኮምቴሌኮም ኃላ/የተ/የግ/ማ | መላኩ ቀለመወርቅ | ሻላ | አ.አ ን/ላ | -9 | – | 189 ካ.ሜ | ዴ2/12/142/10931/004392/01 | የመኖሪያ ቤት | 5,251,910.16 | ሕዳር 6 /2015 | ጠዋት
ከ4፡00 – 6፡00 |
|
7 | ዋው ቴሌኮምቴሌኮም ኃላ/የተ/የግ/ማ | ፌበን ባይሣ፣ ትንሣኤ ገዛኸኝ፤ህይወት ገዛኸኝ | ሻላ | አ.አ ቦሌ | – | – | – | 427ካ.ሜ | AA000060302561 | የመኖሪያ | 4,781,296.42 | ሕዳር 6 /2015 | ከሰዓት
ከ8፡00 – 10፡00 |
8 | ዋው ቴሌኮምቴሌኮም ኃላ/የተ/የግ/ማ | ዘነበወርቅ መሸሻተሰማ | ሻላ | አ.አአቃ/ቃሊቲ | -07 | – | 250ካ.ሜ | AA000070701343 | መኖሪያ | 3,023,604.89 | ሕዳር 7/2015 | ጠዋት
4፡00 – 6፡00 |
|
9 | ዋው ቴሌኮምቴሌኮም ኃላ/የተ/የግ/ማ | አበባ ፍስሀ ከበደ | ሻላ | አ.አ /የካ | 02- | – | 300 ካ.ሜ | የካ /208368/00 | የመኖሪያ ቤት | 16,701,496.62 | ሕዳር 7 /2015 | ከሰዓት
ከ8፡00 – 10፡00 |
- 1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
- ከተ.ቁ 4 – 9 ድረስ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚካሄደው ባምቢስ አካባቢ ዝቋላ ኮምፕሌክስ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ሲሆን በተ.ቁ 1 ላይ የተመለከተው ንብረት ጨረታ የሚካሄደው ከሚሴ ቅርንጫፍ ይሆናል፡፡ እንዲሁም ከተ.ቁ 2–3 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ በአበዳሪው ቅርንጫፍ ይሆናል፡፡
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 97 36 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡