ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 12/24/2022
- Phone Number : 0115549736
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/03/2023
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 14/2015
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተቁ
|
የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የንብረቱ አድራሻ | የቦታው ስፋት | የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር | የንብረቱ አይነት/አገልግሎት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ | ||||||
አበዳሪው ቅ/ፍ | ከተማ | ወረዳ | ቀበሌ | የቤት.ቁ | ቀን | ሰዓት | ||||||||
1 | ኢግሣ ጠቅላላ ንግድኃላ/የተ/የግ/ማ | ተበዳሪው | ሃያሁለት | ከሚሴ | ከሚሴ | 01 | –
|
5000,500ካ ሜ | C-00600206020 | የኢንዱስትሪ |
11,220,665.39
|
ጥር 23 /2015 | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
2 | ቸሬ ገብሬ | የትነበርሽ ካሳ | ጎንደር | አብረሀጅራ | – | -01 | – | 440.00ካ.ሜ | መ/ማ/83/07 | የንግድ | 2,871,466.46 | ጥር23/2015 | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
3 | መልካም አንዱዓለም | ተበዳሪዋ | ወረታ | ባ/ዳር | – | ህ11 | – | 300 ካ.ሜ | 30679/06 | የመኖሪያ ቤት | 2,973,845.55 | ጥር23/2015 | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
4 | መልካም አንዱዓለም | ባህሩ ነጋሽ | ወረታ | ሀሙሲት | 01 | 2000ካ.ሜ | ሀከማ/03/606 | የንግድ | 3,476.293.87 | ጥር24/2015 | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |||
5 | ዜና ዘለቀ | ተበዳሪው | መካነ ሰላም | መካነ ሰላም | – | 04 |
– |
200.ካ.ሜ | 4058/08 | የመኖሪያ ቤት | 238,017.24 | ጥር 25/2015 | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
ማሳሰቢያ
- 1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
- ጨረታ የሚካሄደው በተ.ቁ 1 የተጠቀሰው ከሚሴ ቅርንጫፍ፤ በተ.ቁ 2 የተጠቀሰው አብረሀጅራ ቅርንጫፍ፤ በተ.ቁ 3 የተጠቀሰው ባ/ዳር ቅርንጫፍ፤ በተ.ቁ 4 የተጠቀሰው ሀሙሲት ቅርንጫፍ እና በተ.ቁ 5 ላይ የተጠቀሰው መካነ ሰላም ቅርንጫፍ ይሆናል፡፡
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
- ቤቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ መጎብኘት ይቻላል፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 97 36 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡