ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 እና ፎርክሎዥርን ለማስፈፀም በወጡ ህጎች በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

abay-bank-logo-2

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 05/29/2021
 • Phone Number : 0115549736
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/14/2021

Description

ዓባይ ባንክ አ.ማ

የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 06/2013

ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 እና ፎርክሎዥርን ለማስፈፀም በወጡ ህጎች በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተቁ

 

 

የተበዳሪውስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

አበዳሪው ቅ/ፍ

 

የንብረቱ አድራሻ

 

 

 

የቦታው ስፋት

 

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

 

 

የንብረቱ አይነት

 

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ

ከተማ

ክ/ከተማ

ቀበሌ/ወረዳ

የቤት.ቁ

ቀን

ሰዓት

1

አህመድ ሳሊም

ተበዳሪው

ቴዎድሮስ

አአ

ቦሌ

07

1750 ካሜ

ሊዝድ0474

ኢንዱስትሪ

11,342,058.62

23/10/2013

4:00-6:00

2

መስፍን ይመር

አበበች አንዱዓለም

አብይ

አአ

ቦሌ

16

94.00 ካሜ

ቦሌ5/35/5/3/6/00

ጅምር ላይ ያለ መኖሪያ ቤት

2,185,024.54

23/10/2013

8:00-10:00

3

ሲሳይ ሃይሉ

ተበዳሪው

ጎንደር

ጎንደር

180 ካሜ

04007

የመኖሪያ ቤት

545,969.88

23/10/2013

4:00-6:00

4

ሲሎንደስ ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማ

መልካሙ እዘዘው

ጎንደር

ጎንደር

02

392.01 ካሜ

2,810፣501.88

የመኖሪያ ቤት

1,873,667.92

24/10/2013

4:00-8:00

5

ሞላልኝ ጠጁ

አታላይ ጥሩነህ

ሁመራ

ጎንደር

20

150 ካሜ

14981/2010

የመኖሪያ ቤት

559,226.47

24/10/2013

8:00-10:00

6

መልካም አንዱዓለም

ባህሩ ነጋሽ

ወረታ

ሃሙሲት

01

2000 ካሜ

ሀከማ/03/606

የንግድ

3,476,293.87

25/10/2013

4:00-6:00

7

መልካም አንዱዓለም

ተበዳሪዋ

ወረታ

ባህር ዳር

ህ11

300 ካሜ

30679/06

የመኖሪያ ቤት

2,973,845.55

25/10/2013

8:00-10:00

8

እመቤት ጥሩነህ

ተበዳሪዋ

ደብረ ታቦር

ደብረ ታቦር

4

200 ካሜ

8.2/315/5087/07

የመኖሪያ ቤት

1,265,129.19

28/10/2013

4:00-6:00

9

ይበልጣል አሰፋ

ተበዳሪው

ባህር ዳር

ባህር ዳር

 

14

250 ካሜ

ግ/20/ቀ/684/2002

የመኖሪያ ቤት

1,029,290.85

28/10/2013

4:00-6:00

 

ተቁ

 

 

የተበዳሪው ስም

 

 የንብረት አስያዥ ስም

 

አበዳሪው ቅ/ፍ

           የተሽከርካሪ ሁኔታ

 

 

ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከናወንበት                 ጊዜ

የተሽከርካሪው ዓይነት

 

የሞተር ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር 

የሰሌዳ  ቁጥር 

የተመረተበት አመተ ምህረት

ቀን

ሰዓት

10

አፍሮ ፂዮን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ

ተበዳሪው

አብይ

ቲዮታ ሃይሉክስ

2GD-0399724

AHTKB8CD802965924

አአ-3-A65511

2018

ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የባንኩ ጊዜያዊ መኪና ማቆሚያ

2,708,750.00

7/10/2013

4፡00-6፡00

11

አፍሮ ፂዮን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ

ተበዳሪው

አብይ

ቲዮታ ሃይሉክስ

2GD-0401845

AHTKB8CD703871058

አአ-3-A65508

2018

ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የባንኩ ጊዜያዊ መኪና ማቆሚያ

2,708,750.00

7/10/2013

8፡00-10፡00

12

አፍሮ ፂዮን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ

ተበዳሪው

አብይ

ቲዮታ ሃይሉክስ

2GD-0402119

AHTKB8CD703871075

አአ-3-A64130

2018

ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የባንኩ ጊዜያዊ መኪና ማቆሚያ

2,511,750.00

8/10/2013

4፡00-6፡00

13

አፍሮ ፂዮን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ

ተበዳሪው

አብይ

ቲዮታ ሃይሉክስ

2GD-0403414

AHTKB8CD303871090

አአ-3-A64145

2018

ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የባንኩ ጊዜያዊ መኪና ማቆሚያ

2,708,750.00

8/10/2013

8፡00-10፡00

14

አፍሮ ፂዮን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ

ተበዳሪው

አብይ

ቲዮታ ሃይሉክስ

2GD-0403397

AHTKB8CD503871091

አአ-3-A64144

2018

ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የባንኩ ጊዜያዊ መኪና ማቆሚያ

3,004,250.00

9/10/2013

4፡00-6፡00

15

አፍሮ ፂዮን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ

ተበዳሪው

አብይ

ቲዮታ ሃይሉክስ

2GD-0391172

AHTKB8CD903870901

አአ-3-A64142

2018

ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የባንኩ ጊዜያዊ መኪና ማቆሚያ

2,708,750.00

9/10/2013

8፡00-10፡00

ማሳሰቢያ

 1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
 2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ በደረሰው በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
 3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
 4. ተራ ቁጥር 1፣2 እና ከ10-15 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚካሄደው ባምቢስ አካባቢ ዝቋላ ኮምፕሌክስ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ እንዲሁም ከተራ ቁጥር 3፣4 እና እስከ ከ6-9 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚካሄደው በአበዳሪዎቹ ቅርንጫፎች ሲሆን በተራ ቁጥር 5 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚካሄደው ጎንደር ቅርንጫፍ ይሆናል፡፡
 5. ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ፣የሊዝ ክፍያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል፡፡
 6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
 7. ቤቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ንብረቱ በሚገኝበት ቅርንጫፍ ጨረታ ከሚከናወንበት ቀን በፊት ባሉት 3 የስራ ቀናት ቅርንጫፎቹ ጋር ፕሮግራም በማስያዝ መጎብኘት የሚቻል ሲሆን ተሸከርካሪዎቹን በተመለከተ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መጎብኘት ይቻላል፡፡
 8. ከተራ ቁጥር 10 አስከ 15 ላይ የተጠቀሱት ተሸከርካሪዎች ቀረጥ የተከፈለባቸው ናቸው፡፡
 9. የጨረታ መነሻ ዋጋ ሆነ የቀረበው የገንዘብ መጠን ተ.እ.ታክስን/ቫትን/ ያካተተ አይደለም፡፡

   ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 97 36 ወይም 011 557 13 66 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Send me an email when this category has been updated