ዓባይ ባንክ አ.ማ ከታች የተጠቀሱትን እቃዎች ለመግዛት መስከረም 15፣ 2015 ዓ.ም በወጣው የሪፖርተር አማራኛ ጋዜጣ እትም ላይ ግልጽ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡
Overview
- Category : Extended Date
- Posted Date : 10/10/2022
- Source : Reporter
- Closing Date : 11/07/2022
Description
የጨረታ መክፈቻ ጊዜን ስለማራዘም
ዓባይ ባንክ አ.ማ ከታች የተጠቀሱትን እቃዎች ለመግዛት መስከረም 15፣ 2015 ዓ.ም በወጣው የሪፖርተር አማራኛ ጋዜጣ እትም ላይ ግልጽ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም የጨረታ መክፈቻው ጊዜ እ.ኤ.አ በቀን ጥቅምት 13፣ 2022 ቢሆንም የጨረታ መክፈቻ ጊዜውን ባንኩ ለማራዘም ስለፈለገ ከታች በተገለጸው መሰረት ጨረታው የሚከፈትበት ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ተ.ቁ | ሎት | የዕቃው አይነት | ጨረታው የሚዘጋበት ቀን(እ.ኤ.አ) እና ሰአት | የጨረታው መክፈቻ ቀን (እ.ኤ.አ) እና ሰዓት |
1 | Lot-01 | Supply and Installation of Automatic Teller Machine(ATM )Terminals | ጥቅምት 27፣ 2022
እስከ 8:00 ሰዓት |
ጥቅምት 27፣ 2022
ከሰዓት 8:30 |
2 | Lot-02 | Supply and Implementation of Mobile Point of sales (MPOS) Terminals and Application | ጥቅምት 27፣ 2022
እስከ 8:30 ሰዓት |
ጥቅምት 27፣ 2022
ከሰዓት 8:45 |
ዓባይ ባንክ አ.ማ.
ዓባይ- ታማኝ አገልጋይ !!