ዓባይ ባንክ አ.ማ የጨረታ መክፈቻ ጊዜን ስለማራዘም

abay-bank-logo-2

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 07/16/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/02/2022

Description

የጨረታ መክፈቻ ጊዜን ስለማራዘም

ዓባይ ባንክ አ.ማ ከታች የተጠቀሱትን እቃዎች ለመግዛት ሰኔ 26፣ 2014 ዓ.ም በወጣው የሪፖርተር አማራኛ ጋዜጣ እትም ላይ ግልጽ ጨረታ ማውጣቱ  ይታወቃል፡፡

ሆኖም የጨረታ መክፈቻው ጊዜ እ.ኤ.አ በቀን ሀምሌ 21፣ 2022 ቢሆንም ባንኩ ለማራዘም ስለፈለገ ከታች በተገለጸው መሰረት ጨረታው የሚከፈትበት ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

. የዕቃው አይነት ጨረታው የሚዘጋበት ቀን(..) እና ሰአት የጨረታው መክፈቻ ቀን (..) እና ሰዓት
1 ህትመት (Bank Form Printings) ሀምሌ 25፣ 2022

እስከ 7:30 ሰዓት

ሀምሌ 25፣ 2022

ከሰዓት 8:00

2 የቁጠባ ደብተር (Passbooks) ሀምሌ 25፣ 2022

እስከ 8:00 ሰዓት

ሀምሌ 25፣ 2022

ከሰዓት 8:30

3 የኔትወርክ እና የቢሮ እቃዎች (Network Items and Office Equipments) ሀምሌ 25፣ 2022

እስከ 8:30 ሰዓት

ሀምሌ 25፣ 2022

ከሰዓት 9:00

4 የቢሮ ፈርኒቸሮች (Office Furniture) ሀምሌ 25፣ 2022

እስከ 9:00 ሰዓት

ሀምሌ 25፣ 2022

ከሰዓት 9:30

ዓባይ ባንክ ..

ዓባይታማኝ አገልጋይ !!