ዘመን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች በተገኙበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Foreclosure
- Posted Date : 07/01/2021
- Phone Number : 0911152490
- Source : Reporter
- Closing Date : 07/21/2021
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ዘመን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች በተገኙበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተበዳሪው ስም |
የአስያዡ ስም |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የተሰራበት ዘመን |
የንብረቱ ዓይነት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር |
ሐራጅ የሚከናወንበት |
የጨረታ ደረጃ |
||
ቀን |
የምዝገባ ሰዓት |
የጨረታው ሰዓት |
|||||||||
አቶ ገ/ክርስቶስ ገ/እግዚአብሔር ደስታ እና ወ/ሮ መድህን ኪሮስ ገ/እየሱስ |
ተበዳሪዎቹ |
ኢት-03-84205 |
F3BEE681G*B220-243294* |
WJME3TREOGC332992 |
2015 እ.ኤ.አ(እስፔን አይቪኮ ) |
የጭነት /ጎታች/ |
1,710,000.00 |
ሐምሌ 14/ /2013ዓ.ም |
ጠዋት 3፡30-4፡30 |
ጠዋት 4፡30-5፡30 |
የመጀመሪያ |
አቶ ገ/ክርስቶስ ገ/እግዚአብሔር ደስታእና ወ/ሮ መድህን ኪሮስ ገ/እየሱስ |
ተበዳሪዎቹ |
ኢት-03-23679 |
– |
NAMI-EB-CA-TR-00822-16 |
2016 እ.ኤ.አ (ኢትዮጲያ) |
ተሳቢ |
320,000.00 |
ሐምሌ 14/ 2013ዓ.ም |
ከሰዓት 7፡30-8፡30 |
ከሰዓት 8፡30-9፡30 |
የመጀመሪያ |
የሐራጅ ደንቦች
- ተጫራቾች የተሸከርካሪውን የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊዎች ባሸነፉበት ዋጋ ላይ 15 በመቶ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የመክፈለ ግዴታ አለባቸው፡፡
- አሸናፊ የሆነው/ችው ተጫራች አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ ማስገባት አለበት ፡፡ ይህ ካልሆነ ለጨረታው የተያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡
- ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
- ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኝት የሚችሉት ሲፒኦ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ሲሆኑ የሐራጅ ሂደቱም ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት አይፈቀድም፡፡
- የጨረታ ሂደት በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ ሁሉም ተሳታፊ ፊት ማስክ ማድረግ ግዴታ አለበት፡፡
- የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው ካሳንችስ በሚገኝው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 8ኛ ፎቅ ላይ ይሆናል ፡፡
- ተጫራቾች ተሸከርካሪዎቹን ከጨረታው ቀን በፊት በስራ ሰዓት ከባንኩ የሕግ መምሪያ ተወካይ ጋር በመሆን ቀጠሮ በመያዝ መጐብኘት ይችላሉ፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-66862/15/16 ወይም 0911152490 ፣ 0910929304 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡