ዙህራ ራልስቴት አ.ማ. የባለአክሲዮኖች አስቸኳይ እና መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 11/21/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/13/2022

Description

ዙህራ ሪልስቴት አ.ማ.

የጠቅላላ ጉባዔ ስብሰባ ጥሪ

ዙህራ ራልስቴት አ.ማ. የባለአክሲዮኖች አስቸኳይ እና መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ታህሳስ 4 ቀን 2015 ዓ.ም. በድርጅቱ ጽሕፈት ቤት ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ስለሚያካሂድ ባለአክሲዮኖች በእለቱ በመገኘት በስብሰባው ላይ እንድትሳተፉ ጥርያችንን እናስተላልፋለን፡፡

የባለአክሲዮኖች አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንደ

  1. የማህበሩ የመመስረቻ ጽሑፍ ስለማሻሻል
  2. የድርጅቱን ካፒታል ማሳደግ እንዲሁም ያልተከፈሉ ካፒታሎችን መሰብሰብ

የባለአከሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳ

  1. የዳሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫን ማካሄድ እና ተጨማሪ ስልጣን መስጠት
  2. የእለቱን አጀንዳዎች ተወያይቶ ማጽደቅ

ማሳሰቢያ

  1. በጉባዔው ላይ ለመገኘት የማይችሉ ከሆነ ሌላ ሰው መወከል የሚችሉ ሲሆን ውክልናውም፤

ሀ. ከሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ የተረጋገጠ ወይንም

ለ. ጉባዔው ከመደረጉ ሦስት /3/ ቀናት በፊት ባለአክሲዮኑ ራሣቸው በአካል ቀርበው ከማህበሩ የውክልና ፎርም ሞልተው መወከል ይችላሉ፡፡

ሐ. ውክልና ለመስጠትም ሆነ በጉባዔው ለመሣተፍ የሚመጡ ሁሉም ባለአክሲዮኖች ማንነታቸውን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ ወይም መንጃ ፈቃድ ወይም ፓስፖርት መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ዙህራ ሪልስቴት አ.ማ.