የሀኪት ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር ከ2010 ዓ.ም እስከ 2014 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 10/05/2022
  • Phone Number : 0118545928
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/19/2022

Description

የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ

የሀኪት ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር ከ2010 ዓ.ም እስከ 2014 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስለዚህም ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. የንግድ መለያ ቁጥር
  2. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት
  3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ
  4. የብቃት ማረጋገጫ እና የሥራ ልምድ ማሳየት ወይም መረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  5. የAABE መረጃ የሚያቀርብ (የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት) ማቅረብ የሚችሉ፡፡

ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የሚወዳደሩበትን ወይም የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፐ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ከታች በተገለፀው ሰዓት የመረጃቸውን ኦርጅናል እና ኮፒ የሀኪት ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር ዋና ፅ/ቤት መወዳደር ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡

የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ

ጠዋት፡- 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት

ከሰዓት፡- 7፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት

ቅዳሜ፡- 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት

አድራሻ፡

ከካሳንቺስ ከማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጀርባ ከቤቶች ኤጀንሲ ዝቅ ሲሉ ከኢትዮ ሴራሚክ አጠገብ በሚገኘው ባህራን ሞል 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 610 ስልክ 0118545928 እና 0913292544