የሀዋሣ ፖሊ ተክኒክ ኮሌጅ EASTRIP ፕሮጄክት ቋሚና አላቂ የሥልጠና መሣሪያዎች፟፡ ለህጻናት ማቆያ የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎች፡የጽህፈት እና የቢሮ ቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Stationery Supplies
- Posted Date : 01/04/2023
- Phone Number : 0911276521
- Source : Reporter
- Closing Date : 01/31/2023
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር:- ET-ET HAWASSA-320977-GO-RFQ / ET-ET HAWASSA-320961-GO-RFQ/ ET-ET HAWASSA-320936-GO-RF
የሀዋሣ ፖሊ ተክኒክ ኮሌጅ EASTRIP ፕሮጄክት ቋሚና አላቂ የሥልጠና መሣሪያዎች፟፡ ለህጻናት ማቆያ የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎች፡የጽህፈት እና የቢሮ ቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot -1- Day Care Materials | ||
Sub lots | Description | No. of items |
Sub Lot A. | Kitchem Materials | 25 |
Sub Lot B. | Electronics | 13 |
Sub Lot C | Child Pillow and others | 8 |
Sub Lot D | Child Toys | 10 |
Lot -2- Garment and Textile Consumables | ||
Sub Lot A. | Garment Materials | 27 |
Sub Lot B. | Textile Chemicals | 15 |
Sub Lot C. | Textile Labratort Equipment | 3 |
Sub Lot D. | Training Stationaries and Supplies | 18 |
Lot -3- Stationaery, Furniture, IT equipments and Office Supplies | ||
Sub Lot A | Stationery and Office Supplies | |
Sub Lot B | Furnitur and IT equipments | |
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ EASTRIP ፕሪጄክት
ሎት 1- Day Care Materials (Kitchem Materials, Electronics, Child Pillow and others and Child Toys)
ሎት 2- Garment and Textile Consumables (Garment Materials Textile Chemicals, Textile Labratort Equipment and Training Stationaries and Supplies
ሎት 3- Stationaery, Furniture, IT equipments and Office Supplies
ብቃት ካላቸው ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት፡-
1/ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ጋር አካተው/አያይዘው ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች፡-
- በዘርፉ የተሰማሩበት እና የታደስ የንግድ ስራ ፈቃድ፣
- የመንግስት ግብር ስለመክፈላቸው ማረጋገጫ፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ፣
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣
- በመንግስት ጨረታ መሳተፍ የሚያስችል ማረጋገጫ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና
- የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
2/ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ብር
ሎት 1_ 10,000.00
ሎት 2_ 10,000.00
ሎት 3_ 10,000.00 ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤
3./ተጫራቶች የጨረታ ሰነዶቻቸው በሰም በታሸገ ኢንቮሎፕ አንድ ኦርጅናል (ፋይናንሽያል እና ቴክኒካል) እና አንድ ኮፒ (ፋይናንሽያል እና ቴክኒካል) ለብቻ ማቅረብ አለባቸው፣
4/ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፤
5/ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸው ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታÃ የሥራ ቀናት ውስጥ (እስከ ጥር 23/2015 ከጥዋቱ 04፡00 ሰአት) ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ጥር 23/2015 ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4፡30 ይከፈታል፡፡
6/ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ሰነዱ ሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አስተዳደር ህንፃ 2 (ሁለተኛ) ወለል EASTRIP ፕሮጄክት ግዢና ፋይናንስ (Procurement and Finance ቢሮ ሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል መንገድ ሀዋሳ ከተማ በአካል በመቅረብ መግዛት ትችላላችሁ፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046212 5514/0911276521 መደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የሀዋሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ