የሀዋሳ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅት በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በሀዋሳ ከተማ የሚገኝ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በፈረንጆች አቆጣጠር ከ January 1/2022 – December 31/2022 ድረስ ያለው የሂሳብና የንብረት ሰነዶች በተመሰከረለት ቻርተርድ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Auditing Related
- Posted Date : 12/28/2022
- Phone Number : 0462208460
- Source : Reporter
- Closing Date : 01/18/2023
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀዋሳ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅት በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በሀዋሳ ከተማ የሚገኝ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በፈረንጆች አቆጣጠር ከ January 1/2022 – December 31/2022 ድረስ ያለው የሂሳብና የንብረት ሰነዶች በተመሰከረለት ቻርተርድ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ፡-
– የዘመኑን የስራ ፈቃድ ያሳደሰ፣
– የዘመኑን የስራ ግብር የከፈለ፣
– በፌደራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ማህበራት ኤጀንሲ የታወቀና የተመዘገበ
– ቲን ሰርተፊኬት ያለው፣
– መንግስታዊ እና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች የሂሳብ ምርመራ በማካሄድ ልምድ ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
– ቫት የተመዘገበ፣
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን የሚያሟሉ ተጫራቾች ከ ታህሳስ 25/2015 ዓ.ም እስከ ጥር 10/2015 ዓ.ም ድረስ ባሉት የስራ ቀናት የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጥር 15/2015 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በድርጅቱ ጽ/ቤት አዳራሽ ተወዳዳሪዎች ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
በዚሁ መሰረት ዝርዝር ሁኔታውን ከማዕከሉ ጽ/ቤት በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
አድራሻችን
በሲ/ብ/ክ/መ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር
ወደ ሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ
ከሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በስተጀርባ
ስልክ፡- 046-220-8460