የሉሜ አዳማ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን 5000 ኩንታል ነጭጤፍ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Flora & Horticulture
  • Posted Date : 06/15/2021
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 06/15/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሉሜ አዳማ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን 5000 ኩንታል ነጭጤፍ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ለመጫረት የምትፈልጉ

  1. በመስኩ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልጽ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  3. CPO 100,000 ማስያዝ የሚችል
  4. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዩኒየኑ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀን በአየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ይከፈታል፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ሞጆ ከተማ

ሰ.ቁ 09 13 21 96 22

የሉሜ አዳማ የገ/ህ/ስ/ዩኒየን 

Send me an email when this category has been updated