የሐረር ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ የተቋሙን የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ፤ የተቋም መዋቅራዊ አደረጃጀት(Organizational structure) የስራ ዝርዝር መግለጫ የወለድ አልባ ፖሊሲዎችን በአማካሪ ድርጅቶች (Consultants) አስጠንቶ ተግባራዊ ማድረግ ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Organizational Consultancy
 • Posted Date : 11/16/2022
 • Phone Number : 0915010658
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/29/2022

Description

       ሐረር ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ  

                 የጨረታ ማስታወቂያ

የሐረር ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ የተቋሙን የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ፤ የተቋም መዋቅራዊ አደረጃጀት(Organizational structure) የስራ ዝርዝር መግለጫ፤የስራ ደረጃና የስራ መግለጫን ጨምሮ፤የስራ መመሪያዎች (የሠው ሀይል መመሪያ ከእነ የሰራተኞች ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም፤የፋይናንስ፤የኦፕሬሽን እና በስጋት ላይ የተመሰረተ የውስጥ ኦዲት (Risk based Internal audit Framwork) ፤ አዳዲስ የብድርና ቁጠባ አገልግሎቶችን ለማዳበር (Develop new products both in saving and loan) እንዲሁም የወለድ አልባ ፖሊሲዎችን በአማካሪ ድርጅቶች (Consultants) አስጠንቶ ተግባራዊ ማድረግ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረቡትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም የጥናትና የማማከር ስራ ላይ የተሰማራ ድርጅት መወዳደር የሚችል መሆኑን ያስታውቃል፡፡

 1. በዚህ ዘርፍ የታደሰ የማማከር የንግድ ፈቃድ ያለው፣የዘመኑን ግብር የከፈለ ፣
 2. ቢያንስ በሶስት የብድርና ቁጠባ ተቋማት ላይ የማማከር (Consultants) ሥራ ልምድ ያለው፣
 3. የቴክኒካል ፕሮፖዛል እና የሰነድ ዝግጅት ዋጋ ማቅረብ የሚችል፣
 4. ጥናቱን ለማጠናቀቅ የሚወስደው ጊዜ መገለጽ አለበት፣
 5. የተቋሙን ጥናት ካጠናቀቀ በኋላ ለተቋሙ ማኔጀመንት እና ለስራ አመራር ቦርዱ በአካል ማቅረብ የሚችልና የሚሰጡ አስተያየቶችን በማካተት ሰነዱን አዳብሮ ማቅረብ የሚችል፣
 6. ተጫራቶች ለጨረታ የተዘጋጀውን የ TOR ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ከተቋሙ ስልክ ቁጥር 0900209828 ወይም 0915010658 ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃል፡፡
 7. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ለተከታታይ 10 ቀናት ቆይቶ በአስረኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ስዓት ላይ የጨረታው ሳጥን ተዘግቶ በዚያው ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት 10፡30 ሐረር በዋናው ቢሮ ይከፈታል፡፡
 8. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 0256-661875/0256-662733 ወይምበ09-00-20-98-28 /0915010658/ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ ፡፡
 9. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ

ሐረር ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ       ሐረር